ሕብረት ባንክ | 362 |ኛውን ቅርንጫፍ በበቆጂ አስመርቋል!
ሕብረት ባንክ | 362 |ኛውን ቅርንጫፍ በኦሮሚያ ክልል፣ በቆጂ ቅርንጫፍ አስመርቋል!
እንኳን ደስ አለን!
ለደንበኞቻችን ቅርብ እና ተደራሽ ለመሆን ጥረታችን እንደቀጠለ ነው
በሕብረት እንደግ!
#Hibretbank
ይቀበሉ ይመንዝሩ ይሸለሙ : ደስታ ከጠሩት ይገባል!
ይቀበሉ ይመንዝሩ ይሸለሙ : ደስታ ከጠሩት ይገባል!
ከታህሳስ 6 እስከ መጋቢት 5 ቀን 2013 ዓ.ም.
ከውጭ ሀገር የሚላክሎትን ገንዘብ ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ ሽልማት የሚያስገኝሎትን የዕጣ ቁጥር ወዲያውኑ ያገኛሉ፡፡
ደስታ ከጠሩት ይገባል!
መልካም እድል!
#HibretBank #ሕብረትባንክ
HibretBank.com
ሕብረት ባንክ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት እና በጦርነቱ ለተጎዱ አካላት የአስር ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ
ሕብረት ባንክ የማህበራዊ ሃላፊነቱን በመወጣት ለሀገር መከላከያ ሰራዊትና በጦርነቱ ለተጎዱ አካላት የአስር ሚሊየን (10,000 000) ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ ባንኩ ከዚህ በፊትም ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለተማሪዎች የሁለት ሚሊየን ብር እንዲሁም ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክቶች የብር አስር ሚሊየን ድጋፍ አድርጓል፡፡ ሕብረትባንክማህበራዊሃላፊነቱንለመወጣትተመሳሳይድጋፎችንማድረጉንይቀጥላል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ 18 ባንኮች እና የፋይናንስ ተቋማት ለሀገር መከላከያ ሰራዊት 205 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረጉ። የባንኮቹእናየፋይናንስተቋማቱፕሬዚዳንቶችእናተወካዮችለአዲስአበባከተማምክትልከንቲባወ/ሮአዳነችአቤቤአስረክበዋል።በኢትዮጵያባንኮችማህበርአስተባባሪነት 18 ባንኮችንጨምሮየኢትዮጵያመድህንድርጅትለሀገርመከላከያሰራዊት 205 ሚሊዮንብርድጋፍአድርገዋል።
በርክክብ ስነስርዓቱ ላይ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ እንደገለፁት የፋይናንስ ተቋማቱ በአጭር ጊዜ ውስጥ ለሀገር መከላከያ ሰራዊቱ ላደረጉት ድጋፍ ምስጋና አቅርበዋል። የሀገርመከላከያሰራዊቱለሚያደረገውየሰላምማስከበርእናሌሎችእንቅስቃሴዎችየከተማአስተዳደሩአስፈላጊውንድጋፍእንደሚያደርግወ/ሮአዳነችተናግረዋል፡፡በአዲስአበባየሚገኙየፋይናንስተቋማትያደረጉትየገንዘብድጋፍምክትልከንቲባወ/ሮአዳነችአቤቤለሀገርመከላከያሚኒስቴርየውጭግንኙነትኃላፊለሆኑትኮለኔልየኑስሙሉአስረክበዋል።በዛሬውዕለትድጋፍካደረጉትመካከልየኢትዮጵያንግድባንክ 100 ሚሊየንብርያበረከተሲሆንአዋሽ፣ዳሸን፣አቢሲንያ፣ሕብረት፣ኦሮሚያኅብረትሥራእናየኢትዮጵያልማትባንክእያንዳንዳቸው 10 ሚሊየንብር፤ንብኢንተርናሽናል፣ዘመን፣አንበሳኢንተርናሽናል፣ኦሮሚያኢንተርናሽናልእናብርሃንባንክእያንዳንዳቸውአምስትሚሊየንብርእንዲሁምወጋገን፣ዓባይ፣አዲስኢንተርናሽናል፣እናት፣ቡናኢንተርናሽናልእናደቡብግሎባልባንክእያንዳንዳቸው 2 ነጥብ 5 ሚሊየንብርድጋፍአድርገዋል። በተጨማሪምየኢትዮጵያመድህንድርጅትለመከላከያሠራዊትየአምስትሚሊየንብርድጋፍአስረክቧል።