Blog ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ! January 5, 2023April 24, 2025 በዓሉ የሰላም የደስታና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ። አቶ መላኩ ከበደ የሕብረት ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ
Blog መልካም አለም አቀፍ የሴቶች ቀን March 8, 2024April 24, 2025 መልካም አለም አቀፍ የሴቶች ቀን (March 08) እንዲሆንላችሁ እንመኛለን፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #March8WomenDay
Blog ሕብር ጎልደን የቁጠባ ሒሳብ March 11, 2023April 24, 2025 ሕብረት ባንክ በየቀኑ ወለድ የሚያስገኝ ሕብር ጎልደን የተሰኘ የቁጠባ ሂሳብ አገልግሎት አቅርቦልዎታል፡፡ በሕብር ጎልደን የቁጠባ ሂሳብ ቆጥበው ያትርፉ፡፡ ከመደበኛው ቁጠባ የላቀ ጥቅምን ያግኙ፡፡ የተጠራቀመውን ወለድ…
News ሕብረት ባንክ ለሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ የኮምፒውተር ድጋፍ አደረገ፡፡ December 10, 2022April 24, 2025 ሕብረት ባንክ ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት ከመስጠት ባሻገር ማህበራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ የሚገኝ ባንክ ነው፡፡ ይሕንኑ ተግባር አጠናክሮ በመቀጠል ለሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ 10 (አስር) ኮምፒውተሮችን በስጦታ አበርክቷል፡፡…
Bid International Competitive Bid /ICB/ March 18, 2023March 18, 2023 Bid ref. HB/070/2023 Hibret Bank would like to invite interested Local and International Bidders to bid for Supply and Related Services of the following ATMs:…
Blog ከትንሽ ጀምሩ ነገዎን ያሳምሩ! June 16, 2025June 16, 2025 ከትንሽ ጀምሩ ነገዎን ያሳምሩ! ሕብር ሙዳይ የቁጠባ ሒሳብ፤ ጥሪትዎን ከፍ ወዳለ ደረጃ እንዲያደርሱ የሚያበረታታዎ ሲሆን አቅራቢያዎ በሚገኝ ቅርንጫፋችን ተገኝተው የቁጠባ ሒሳቡን እንዲከፍቱ በአክብሮት ጋብዘንዎታል። የአገልግሎቱ…