ለክቡራን ደንበኞቻችን በሙሉ!
ለክቡራን ደንበኞቻችን በሙሉ!
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ መሠረት የባንክ አገልግሎቶችን ለማግኘት አና ሒሳብ ለማንቀሳቀስ ሁሉም የባንካችን ደንበኞች የባንክ መረጃቸውን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ማስተሳሰር እንደሚኖርባቸው አሳውቋል።
ስለሆነም እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ በመሄድ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ መለያ ቁጥርዎን ተጠቅመው የባንክ ሒሳብዎን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር እንዲያጣምሩ ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!
