ሕብረት ባንክ አዲስ ለተሾሙት የባንኩ ዋና ሥራ አስፈፃሚ የእንኳን ደህና መጡ አቀባበል አደረገ።




ሕብረት ባንክ አዲስ ለተሾሙት የባንኩ ዋና ሥራ አስፈፃሚ የእንኳን ደህና መጡ አቀባበል አደረገ።
የሕብረት ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሆነው የተሾሙት አቶ ንጉሱ ገ/እግዚአብሔር በይፋ ሥራ መጀመራቸውን አስመልክቶ ነሐሴ 5 ቀን 2017 ዓ.ም. በባንኩ ዋና መ/ቤት የበላይ አመራሮች በተገኙበት የእንኳን ደህና መጡ የአቀባበል መርሃ-ግብር ተከናወነ፡፡
በመርሃ-ግብሩ ላይ በቀጣይ ሕብረት ባንክን ከፍ ወዳለ ስኬት ለማምጣት በጋራ እንደሚሰራ የተገለጸ ሲሆን የአመራር አባላቱም ለዋና ሥራ አስፈፃሚው መልካም የሥራ ዘመን እንዲሆንላቸው ምኞታቸውን ገልጸዋል፡፡
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!