Hibret Bank Managment Meeting 1

ሕብረት ባንክ የ2025/26 በጀት ዓመት የሥራ አመራር ጉባዔውን አካሄደ፡፡

ሕብረት ባንክ የ2025/26 በጀት ዓመት የሥራ አመራር ጉባዔውን አካሄደ፡፡

ሕብረት ባንክ የ2025/26 አመታዊ የሥራ አመራር ጉባዔውን “ጉዞ ወደ ሕብረት ከፍታ“/ “Journey towards Hibret’s Greatness!” በሚል መሪ ቃል የባንኩ ከፍተኛ የሥራ አመራሮች፣ የዲስትሪክት ዳይሬክተሮችና ማናጀሮች እንዲሁም የአዲስ አበባ የቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጆች በተገኙበት ሐምሌ 14 ቀን 2018 ዓ.ም በኃይሌ ግራንድ ሆቴል አካሂዷል፡፡

በጉባዔው ላይ የ2025/26 በጀት ዓመት የአፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት የተደረገበት ሲሆን ለቀጣይ በጀት ዓመትም የሥራ አቅጣጫ ተቀምጧል፡፡ በበጀት ዓመቱ የላቀ አፈፃፀም ያሳዩ ዲስትሪክቶች የባንኩ የዲሬክተሮች ቦርድ አባላት በተገኙበት ከቦርዱ ሰብሳቢ ከአቶ መስፍን ተሰማ እጅ የዕውቅና ሽልማት ተቀብለዋል፡፡

 በቀጣይም ከፍተኛ አፈፃፀም ላሳዩ ቅርንጫፎች የዕውቅና መርሃ ግብር በየዲስትሪክቶቻቸው በተመሳሳይ መልኩ እንደሚከናወን ተገልጿል፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

Similar Posts