News ሕብረት ባንክ የ50 ሚሊዮን ብር አክሲዮን ገዛ March 18, 2024April 24, 2025 ሕብረት ባንክ የኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋይ ገበያ ባለድርሻ የሚያደርገውን የ50 ሚሊዮን ብር አክሲዮን ገዛ፡፡ ሕብረት ባንክ! በሕብረት እንደግ!!
Announcements ለውድ ደንበኞቻችን! January 1, 2025April 23, 2025 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ህዳር 17 ቀን 2017 ዓ.ም በሰጠው መመሪያ መሰረት ከዛሬ ታህሳስ 23 ቀን 2017 ዓ.ም (January 1, 2025) ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ…
Bid Bid for procurement of Skill Development Trainings, Leadership and Management Development Program. Bid ref. HB/033/2022 August 30, 2022August 30, 2022 Hibret Bank would like to invite interested training service providers to bid for procurement of Skill Development Trainings, Leadership and Management Development Program. Bid ref….
News የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን የሕብረት ባንክ አክስዮን ማህበርን የምዝገባ መግለጫ አጸደቀ፡፡ August 10, 2026August 29, 2026 የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን የሕብረት ባንክ አክስዮን ማህበርን የምዝገባ መግለጫ ሐምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም. አጽድቋል፡፡ ባለሥልጣኑ በነባር ባለአክስዮኖች የተያዙ 11,665,497 (አስራ አንድ ሚሊዮን ስድስት…
Blog ሙዳራባህ ኢንቨስትመንት የቁጠባ ሒሳብ March 21, 2025April 24, 2025 ሕብረት ባንክ በሕብር ሃቅ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ስር የሸሪዓውን የዋዲያህ መርህ ተከትሎ የሚሰጠውን ሙዳራባህ ኢንቨስትመንት የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ይጋብዝዎታል፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
Blog ሕብር የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ February 9, 2024April 24, 2025 ሕብር የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ – ለአንቺ የሚገባሽ! ሕብር የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ ከመደበኛው የቁጠባ ሒሳብ ላቅ ያለ ወለድ የምታገኚበት! ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #saving #womenssaving #hibir
Auction የሐራጅ ማስታወቂያ፤ January 3, 2026January 3, 2026 ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ…