Hibir-Muday-Geter

ሕብር ሙዳይ የቁጠባ ሒሳብ

ሙዳይ ተቀማጭ ሒሳብ በአነስተኛ ንግድ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች የሚከፍቱት የቁጠባ ሒሳብ አይነት ሲሆን፤ አገልግሎቱ የቁጠባ ባህልን ለማዳበር አነስተኛ ገቢ ያላቸው ቆጣቢዎችን ታሳቢ ተደርጎ የተዘጋጀ እና ካፒታላቸውን ለማሳደግ እና ለማበረታታት በነፃ የገንዘብ ቁጠባ ሣጥኖችን የሚሰጥበት የቁጠባ ሒሳብ አይነት ነው፡፡

ሕብረት ባንክ

በሕብረት እንደግ!

Similar Posts