ሕብር ሙዳይ የቁጠባ ሒሳብ!

ሕብር ሙዳይ ተቀማጭ ሒሳብ በአነስተኛ ንግድ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች የሚከፍቱት የቁጠባ ሒሳብ አይነት ሲሆን፤ አገልግሎቱ የቁጠባ ባህልን ለማዳበር አነስተኛ ገቢ ያላቸው ቆጣቢዎችን ታሳቢ ተደርጎ የተዘጋጀ እና ካፒታላቸውን ለማሳደግ እና ለማበረታታት በነፃ የገንዘብ ቁጠባ ሣጥኖችን የሚሰጥበት የቁጠባ ሒሳብ አይነት ነው፡፡
አገልግሎቱን ለማግኘት አቅራቢያዎ የሚገኙ ቅርንጫፎቻችንን ይጎብኙ!
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!