Blog ሕብር የጤና የቁጠባ ሒሳብ June 26, 2024April 24, 2025 የሕክምና ወጪዎን የሚሸፍኑበት። ከመደበኛው የቁጠባ አይነት የተሻለ የወለድ ምጣኔ የሚያገኙበት። ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
Announcements ኩርሙክ ቅርንጫፍ – 495ኛ ቅርንጫፋችንን ከፍተናል! October 17, 2024April 23, 2025 ኩርሙክ ቅርንጫፍ – 495ኛ ቅርንጫፋችንን ከፍተናል! በቤንሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት #አሶሳ ዞን፤ ኩርሙክ ወረዳ 495ኛ ቅርንጫፋችን የሆነውን “ #ኩርሙክ ቅርንጫፍ” በመክፈት አገልግሎት መስጠት መጀመራችንን…
Blog ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለቡሄ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! August 18, 2023April 24, 2025 ሕብረት ባንክ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የቡሔ(የደብረ ታቦር) በዓል እየተመኘ በዓሉ በአንድነትና በመተሳሰብ እንደሚከበረው ሁሉ በሕብረት ሰርቶ ማደግ መለያው ከሆነው ባንካችን ጋር አብረው እንዲሰሩ…
Blog ለውድ ደንበኞቻችን መልካም የጁመዓ ቀን እንመኛለን፡፡ August 30, 2024April 23, 2025 ለውድ ደንበኞቻችን መልካም የጁመዓ ቀን እንመኛለን፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! Jumma Mubarak to all our valued Customers! Hibret Bank.United, We Prosper! ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ…
Blog ለውድ የባንካችን ቤተሰቦች April 1, 2024April 24, 2025 ለውድ የባንካችን ቤተሰቦች በመንገድ ስራ ምክንያት ቄራ አካባቢ የሚገኘው “ቄራ ፔፕሲ ቅርንጫፍ” አገልግሎት እየሰጠ ያለመሆኑን እያሣወቅን ለግዜው ቅርንጫፉ መደበኛ አገልግሎት መስጠት እስከሚጀምር ድረስ ሌሎች በአካባቢው…
Press Release ሕብረት ባንክ የተቀማጭ ገንዘብ አገልግሎት የገበያ ቅስቀሳ መርሃግብር አዘጋጀ፡፡ January 16, 2023April 24, 2025 ሕብረት ባንክ ለመላው ኢትዮጵያውያንና ለክቡራን ደንበኞቹ ከጥር 8ቀን እስከ መጋቢት 22 ቀን 2015 ዓ/ም ድረስ የሚቆይ የተቀማጭ ገንዘብ አገልግሎት የገበያ ቅስቀሳ መርሃግብር አዘጋጅቷል፡፡ የገበያ ቅስቀሳ…
Blog Hibir Youth Saving Account August 3, 2024April 23, 2025 Open Hibir Youth savings account today, and build for your brighter future on formidable foundation. Hibret Bank. United, We Prosper! ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ…