Blog ሕብር የጤና የቁጠባ ሒሳብ May 21, 2024April 24, 2025 ሕብር የጤና የቁጠባ ሒሳብ የሕክምና ወጪዎን የሚሸፍኑበት። ከመደበኛው የቁጠባ አይነት የተሻለ የወለድ ምጣኔ የሚያገኙበት። ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
News ሕብረት ባንክ ለሴት ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ባንኩ በሚሰጣቸው አገልግሎቶች ዙሪያ ሥልጠና ሰጠ May 8, 2023April 24, 2025 ሕብረት ባንክ የኢትዮጵያ የስራ ፈጣሪ ወጣቶች ማህበር ከሚያዚያ 24-25 ቀን 2015 ዓ.ም. ለሴት ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ባዘጋጀው የሥልጠና መርሃ-ግብር ላይ ባንኩ ስለሚሰጣቸው አገልግሎቶች በሕብረት ባንክ…
Blog ሕብረት ባንክ የደንበኞች አገልግሎትና የምስጋና ሳምንት ፕሮግራም አስጀመረ July 10, 2023April 24, 2025 ሕብረት ባንክ ለክቡራን ደንበኞቹ ከሀምሌ 03 እስከ ሀምሌ 08 ቀን 2015 ዓ/ም ድረስ የሚቆይ የደንበኞች ሳምንት መርሀ ግብር አስጀመረ ፡፡ የመርሀ ግብሩ ዋና አላማ ክቡራን…
Blog HIBIR Mobile Banking Application October 27, 2023April 24, 2025 HIBIR Mobile Banking Application- Empowering You!Get your Hibir Mobile Banking App fromhttps://www.hibretbank.com.et/hibir-mobile-landing-page/ Hibret Bank.United, We Prosper! #Hibretbank #MobileBanking
Blog ጁመዓ ሙባረክ! March 22, 2024April 24, 2025 ወደ ቅርንጫፎቻችን ጎራ ይበሉ! ሕብረት ባንክ ሕብር ሀቅ ለተሰኘው ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቱ የገበያ ቅስቀሳ መርሐ-ግብር የጀመረ ሲሆን በአቅራቢያዎ ወደሚገኘው ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡ የሕብር ሐቅ…