Press Release ሕብረት ባንክ የ2015 ዓ/ም አዲስ አመትን በማስመልከት ለመቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የገንዘብና የኮምፒውተር ድጋፍ አደረገ፡፡ September 10, 2022April 24, 2025 በሕብረት ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መላኩ ከበደ የተመራው የባንኩ ከፍተኛ አመራሮች ቡድን ጳጉሜ 03 ቀን 2014 ዓ/ም በመቄዶንያ ተገኝቶ ጉብኝት ያደረገ ሲሆን በማዕከሉ የሚገኙ…
Press Release ሕብረት ባንክ የ50 ሚሊዮን ብር አክሲዮን ገዛ March 18, 2024April 24, 2025 ሕብረት ባንክ የኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋይ ገበያ ባለድርሻ የሚያደርገውን የ50 ሚሊዮን ብር አክሲዮን ገዛ፡፡ ሕብረት ባንክ! በሕብረት እንደግ!!
Announcements የስብሰባ ጥሪ November 1, 2024April 23, 2025 ለሕብረት ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ የባለአክሲዮኖች 27ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ
Press Release ሕብረት ባንክ “ጥላ ፕሮጀክት” በተሰኘው የብድር አገልግሎት ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር የውውይት መድረክ አከናወነ፡፡ February 1, 2023April 24, 2025 ሕብረት ባንክ “ጥላ ፕሮጀክት” የተሰፕውንና ከሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር፣ ከእልባት ማኔጅመንት ቴክኖሎጂ እና ከማስተርካርድ ፋውንዴሽን ጋር በመሆን በመደበኛ የፋይናንስ አገልግሎት ያልተካተቱ የማሕብረሰብ ክፍል ተወካዮች ጋር…
Blog የውጭ አገር ጉዞ አለብዎት? June 7, 2024April 24, 2025 በሕብር የቅድመ ክፍያ ማስተር ካርድ የውጭ ምንዛሪ ጭንቀትዎን ያቃሉ፡፡ በጉዞዎ የሚያስፈልግዎትን ወጪዎች ወይም ክፍያዎችን በቀላሉ ያከናውኑ፡፡ ከሕብር ጋር ይጓዙ! ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! HibirMastercard #TravelCompanion #TravelSmart…
Blog ሕብር ወለድ አስቀድሞ የሚከፈልበት የቁጠባ ሒሳብ March 18, 2023April 24, 2025 ሕብረት ባንክ ቆጥበው ወለዱን ቀድመው መውሰድ የሚችሉበት ሕብር ወለድ አስቀድሞ የሚከፈልበትየቁጠባ ሂሳብ አገልግሎትን አቅርቦልዎታል፡፡ ለአንድ ወር በሚቆይ የጊዜ ገደብ ገንዘብ በማስቀመጥከመደበኛው የላቀ የወለድ መጠን እና…