መልካም የስራ ዘመን!

ሕብረት ባንክ ለተከበሩ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ሆነው በመሾማቸው የተሰማውን ደስታ እየገለፀ መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላቸው ይመኛል፡፡

በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ ከ25 ዓመታት በላይ በስኬት የተጓዘው ባንካችን አዲስ ከተሾሙት የብሔራዊ ባንክ ገዥ ጋር በጋራ በመስራት ለሀገራችን የባንክ ዘርፍ ስኬት በትጋት እንደሚሰራ ለማረጋገጥ ይወዳል፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ

Similar Posts