በደረሱበት ሰዓት! አልያም ባሉበት ቦታ አገልግሎት ያግኙ!

በደረሱበት ሰዓት! አልያም ባሉበት ቦታ አገልግሎት ያግኙ!
ሕብር የአካል ጉዳተኞች የቁጠባ ሒሳብ ለአይነ ስውራን፣ መስማት ለተሳናቸው፣ ለአካል ጉዳተኞች እንዲሁም የአካል ጉዳት ባጋጠማቸው ዜጎች ለሚተዳደሩ ድርጅቶች ያለ ምንም ወረፋ ቅድሚያ ተስጥቷቸው እንዲስተናገዱ የሚያስችል ከዛም አልፎ ደንበኞቹ በሚገኙበት ቦታ የሚፈልጉትን አገልግሎት ማግኘት እንዲችሉ የሚያስችል በልዩ ሁኔታ የቀረበ የቁጠባ ሒሳብ ነው::
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!