Blog እንኳን ለሻደይ፣ ለአሸንድዬ፣ ለሶለል እና ለአሸንዳ በዓል በሰላም አደረሳችሁ August 22, 2023April 24, 2025 በአብሮነት መርሕ የሚያምነው ሕብረት ባንክ መልካም የሻደይ፣ አሸንድዬ፣ ሶለልና የአሸንዳ በዓል እየተመኘ የሕብረት ባንክን በፍቅር የተሰናዱ የባንክ አገልግሎቶችን እንድትጠቀሙ ይጋብዛል፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! #Ashenda #shady #solel #Ashendye
Blog እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ! January 5, 2024April 24, 2025 እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ! በዓሉን ከወዳጅ ዘመድ ጋር በሕብረት፣ በሰላም እና በጤና የምናከብርበት በዓል ያድርግልን፡፡ መልካም በዓል! አቶ መላኩ ከበደ ዋና ስራ አስፃሚ ሕብረት ባንክ…
Blog ሕብር ጎልደን የቁጠባ ሒሳብ March 11, 2023April 24, 2025 ሕብረት ባንክ በየቀኑ ወለድ የሚያስገኝ ሕብር ጎልደን የተሰኘ የቁጠባ ሂሳብ አገልግሎት አቅርቦልዎታል፡፡ በሕብር ጎልደን የቁጠባ ሂሳብ ቆጥበው ያትርፉ፡፡ ከመደበኛው ቁጠባ የላቀ ጥቅምን ያግኙ፡፡ የተጠራቀመውን ወለድ…
Press Release ለሙስሊሙ ማህበረሰብ የፋይናንስ ተደራሽነትን ለማስፋት አዲስ ምዕራፍ፡ ሕብረት ባንክ እና FSD Ethiopia April 21, 2026April 21, 2026
Announcements አፍዴራ ቅርንጫፍ – 498ኛ ቅርንጫፋችንን ከፍተናል! March 26, 2025April 24, 2025 በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አፍዴራ ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን አጠገብ 498ኛ ቅርንጫፋችን የሆነውን ”አፍዴራ ቅርንጫፍ” በመክፈት አገልግሎት መስጠት መጀመራችንን ስንገልጽ በደስታ ነው፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
Press Release ሕብረት ባንክና ሰራተኞቹ የብር 5 ሚሊዮን የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ September 10, 2024April 23, 2025 በመቄዶንያ የሕብረት ባንክ ቀን ሆኖ በተሰየመው ጳጉሜን 4 ሕብረት ባንክና ሰራተኞቹ ለመቄዶንያ አረጋዊያንና አእምሮ ህሙማን መርጃ መዕከል የ5,000,000 (አምስት ሚሊዮን) የብር ስጦታን አበረከቱ፡፡ በዕለቱም የሕብረት…