Wadiah-Normal-Saving-Account

ባስፈለግዎት ሰዓት!

ባስፈለግዎት ሰዓት! 

ዋዲያህ መደበኛ የቁጠባ ሒሳብ ማንኛዉም እድሜዉ ከ18 ዓመት በላይ የሆነ ግለሰብ በደብተር ወይም ያለደብተር ገንዘብ በአደራ በማስቀመጥ፣ በፈለጉ ጊዜ ገንዘቡን ያለገደብ ማንቀሳቀስ የሚያስችል የቁጠባ ሒሳብ ነው።

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

Similar Posts