Hibret Bank image

ቱሉ ቦሎ ቅርንጫፍ ተከፈተ

ውድ ደንበኞቻችን የበለጠ በቅርበት ለማገልገል 476ኛ ቅርንጫፋችንን በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን “ቱሉ ቦሎ ቅርንጫፍ” መክፈታችንን ስንገልፅ በደስታ ነው፡፡

ሕብረት ባንክ

በሕብረት እንደግ!!

Similar Posts