Blog አስደሳች የእረፍት ቀናት ይሁንላችሁ May 25, 2024April 24, 2025 አስደሳች የእረፍት ቀናትን እየተመኘን ለባንክ ፍላጎትዎ የተለያዩ የሕብረት ባንክ የዲጂታል ባንኪንግ አማራጮችን ካሉበት ሆነው ይጠቀሙ፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
Auction የሐራጅ ማስታወቂያ፤ March 27, 2026March 27, 2026 ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ…
Press Release ሕብረት ባንክ ለሜቄዶኒያ የአዕምሮ ሕሙማንና አረጋውያን መርጃ ማዕከል የ6 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ:: September 9, 2025September 9, 2025 ሕብረት ባንክ ለሜቄዶኒያ የአዕምሮ ሕሙማንና አረጋውያን መርጃ ማዕከል የ6 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ:: ሕብረት ባንክ በሜቄዶኒያ የሕብረት ባንክ ቀን ሆኖ በተሰየመው ጳጉሜ 4 ለሜቄዶኒያ የአዕምሮ…
Blog ሕብር የጤና የቁጠባ ሒሳብ June 26, 2024April 24, 2025 የሕክምና ወጪዎን የሚሸፍኑበት። ከመደበኛው የቁጠባ አይነት የተሻለ የወለድ ምጣኔ የሚያገኙበት። ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
Bid Call for Local and International Tender December 25, 2025December 25, 2025 Bid No. HB/013/2025 Hibret Bank would like to invite interested & eligible Local and International Bidders to bid for the implementation of Data Loss Prevention (DLP). Interested bidders shall…
Press Release ሕብረት ባንክና የሕብረት ባንክ ሠራተኞች ለሜቄዶንያ አረጋውያንና አእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የብር 3.5 ሚሊዮን የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ September 11, 2023April 24, 2025 በሜቄዶንያ የሕብረት ባንክ ሆኖ የተሰየመው ጳጉሜ 4 ሕብረት ባንክና ሠራተኞቹ ለሜቄዶንያ አረጋውያንና አእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የገንዘብ ስጦታ ጳጉሜን 4 ቀን 2015 ዓ.ም በማዕከሉ በመገኘት…
Blog በአይነቱ ልዩ የሆነ የብድር አገልግሎት December 22, 2023April 24, 2025 ሕብረት ባንክ በጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ላይ ለተሰማሩ ወጣቶች፣ ሴቶችና አካል ጉዳተኞች በአይነቱ ልዩ የሆነ መጠነኛ የብድር አገልግሎት በዝቅተኛ የብድር ወለድ ምጣኔ እና በአነስተኛ ዋስትና…