Blog ኢድ ሙባረክ! April 9, 2024April 24, 2025 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን 1445ተኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ፡፡ ሕብረት ባንክ በዓሉን ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር በደስታ የሚያሳልፉበት እንዲሆንልዎ ይመኛል፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #Remedan
Blog የስኬትን ጉዞ በሕብረት እንጀምር! June 12, 2025June 16, 2025 የስኬትን ጉዞ በሕብረት እንጀምር! የባንካችን ሕብር የወጣቶች የቁጠባ ሒሳብ ገንዘባችሁን በአግባቡ እንድትይዙ ከዛም አልፎ ካሰባችሁበት ግብ እንድትደርሱ የሚያግዝ የቁጠባ ሒሳብ ነዉ። የስኬት ጉዞዎን አቅራቢያዎ በሚገኝ…
Bid Invitation to – Bid No. HB/026/2022 July 22, 2022July 22, 2022 Hibret Bank would like to invite interested vendors to bid for the supply of the following different Materials. Lot – I No. Description Unit Qty…
Blog የኢንቨስትመንት አጋርዎ! June 21, 2025June 21, 2025 የኢንቨስትመንት አጋርዎ! ሙዳረባህ የኢንቨስትመንት የቁጠባ ሒሳብ በደንበኞች ላልተወሰነ ጊዜ ገንዘብ የሚጠራቀምበት እና ለኢንቨስትመንት እንዲውል የሚያስችል የቁጠባ ሒሳብ ነዉ። ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
Press Release የሕብረት ባንክ የ “ደቦ” አውደ ርዕይ ተሳትፎ September 6, 2024April 23, 2025 ሕብረት ባንክ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ነሃሴ 30 ቀን 2016 ዓ.ም በስካይ ላይት ሆቴል ባዘጋጀው “ደቦ” የተሰኘ የውጭ የሐዋላ ፍሰት ግንዛቤ ማስጨበጫ አውደ ርዕይ ላይ ተሳታፊ…
Bid for Supply, Upgrade and Implementation of Microsoft Exchange Server 2019 Enterprise and Microsoft Window Server 2022 Standard. January 27, 2025January 27, 2025 Bid ref. HB/020/2025 Hibret Bank would like to invite interested Bidders for Supply, Upgrade and Implementation of Microsoft Exchange Server 2019 Enterprise and Microsoft Window…
Press Release ሕብረት ባንክና ዲ.ዜድ ኤጀንትና የማማከር አልግሎት ኃ.የተ.የግል. ማህበር (DZ Agent and Consultancy PLC)) የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ January 19, 2024April 24, 2025 ሕብረት ባንክና ዲ.ዜድ ኤጀንትና የማማከር አልግሎት ኃ.የተ.የግል .ማህበር (DZ Agent and Consultancy PLC) አብሮ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ጥር 9 ቀን 2016 ዓ.ም. በሕብረት ባንክ…