News እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ! ByHibret Bank Admin January 18, 2025January 18, 2025 እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ! ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
News ለክቡራን ደንበኞቻችን! ByHibret Bank Admin February 5, 2025February 5, 2025 በኮሪደር ልማት ምክንያት የእቴጌ መነን ቅርንጫፍ አገልግሎት መስጠት ያቋረጠ በመሆኑ በጊዜያዊነት ከስድስት ኪሎ ወደ ግብፅ ኢምባሲ በሚወስደው መንገድ ውልና ማስረጃ ያለበት ሕንፃ ላይ በሚገኘው አንበሳ…
News ውድ ደንበኛችን! ByHibret Bank Admin October 26, 2023October 26, 2023 ውድ ደንበኛችን! ኤቲኤም ማሽኑ ከሂሣብዎ የቀነሰውን ገንዘብ አልከፈልዎትም? እንግዲያውስ ለማንኛውም አይነት ጥያቄዎ ወደ 995 የጥሪ ማዕከላችን በመደወል አፋጣኝ እገዛን ያግኙ፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! #customerservice #callcenter
News ሕብር ወለድ አስቀድሞ የሚከፈልበት የቁጠባ ሒሳብ ByHibret Bank Admin March 18, 2023March 18, 2023 ሕብረት ባንክ ቆጥበው ወለዱን ቀድመው መውሰድ የሚችሉበት ሕብር ወለድ አስቀድሞ የሚከፈልበትየቁጠባ ሂሳብ አገልግሎትን አቅርቦልዎታል፡፡ ለአንድ ወር በሚቆይ የጊዜ ገደብ ገንዘብ በማስቀመጥከመደበኛው የላቀ የወለድ መጠን እና…
Bid Bid- Photocopy Machine- Bid No. HB/031/2022 ByHibret Bank Admin August 19, 2022August 19, 2022 Hibret Bank would like to invite interested venders to bid for the supply of the following Photocopy Machine. Description Unit Qty Photocopy Machine Normal Pcs…
News እንዳያመልጥዎ! ByHibret Bank Admin March 12, 2024March 12, 2024 ሕብረት ባንክ 25ኛ አመት የምስረታ በዓል አከባበር አካል የሆነውን በኢቢኤስ ቴሌቪዥን የሚተላለፈው የቤተሰብ ጨዋታ ላይ ሰራተኞቹን በማሳተፍ ዝግጅቱን በድምቀት ያሳለፈ ሲሆን ይህንን አዝናኝ ዝግጅት ማክሰኞ…
News የተለያዩ የሕብረት ባንክ የቁጠባ ሒሳብ አይነቶች ተጠቃሚ ይሁኙ፡፡ ByHibret Bank Admin May 17, 2024May 17, 2024 የተለያዩ የሕብረት ባንክ የቁጠባ ሒሳብ አይነቶች ተጠቃሚ ይሁኙ፡፡ አቅራቢያዎ ወደሚገኘው ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ ድህረ-ገፃችንን ይጎብኙ፡፡https://www.hibretbank.com.et/ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!