News እንኳን ለታላቁ ዓብይ ጾም አደረሳችሁ! ByHibret Bank Admin March 11, 2024March 11, 2024 ሕብረት ባንክ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ዓብይ ጾም አደረሳችሁ ይላል። ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
News ሕብረት ባንክ የስኩል ሊደርሽፕ አካዳሚ ዎርክሾፕ አዘጋጀ ByHibret Bank Admin August 17, 2024August 17, 2024 ሕብረት ባንክ ከኦፖርቹኒቲ ኢንተርናሽናል (Opportunity International) ጋር በመተባበር ስኩል ሊደርሽፕ አካዳሚ ኢኒሼቲቭ መርሆች ዙሪያ እና በሕብረት ባንክ በኩል የተዘጋጁ ለግል ትምህርት ቤት ባለቤቶች፣ መምህራን እና…
News ቱሉ ቦሎ ቅርንጫፍ ተከፈተ ByHibret Bank Admin October 19, 2023October 19, 2023 ውድ ደንበኞቻችን የበለጠ በቅርበት ለማገልገል 476ኛ ቅርንጫፋችንን በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን “ቱሉ ቦሎ ቅርንጫፍ” መክፈታችንን ስንገልፅ በደስታ ነው፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!!
News እንኳን ደስ አላችሁ! ByHibret Bank Admin September 30, 2024September 30, 2024 እንኳን ደስ አላችሁ! ከጳጉሜ 1- ጳጉሜ 5 ቀን 2016 ድረስ ሲካሄድ የነበረው የሕብረት የክፍያ ካርዶችን በመጠቀም በግብይት ስፍራዎች ክፍያዎችን ሲፈፅሙ ወይም በኤትኤም ገንዘብ ሲያንቀሳቅሱ በተደጋጋሚ…
Press Release የሕብረት ባንክ ሰራተኞች አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ ByHibret Bank Admin April 5, 2022April 5, 2022 “ኢትዮጵያን እናልብስ” የሚለውን ሃገራዊ ራዕይ በመደገፍ የሕብረት ባንክ አመራር አባላትና ሠራተኞች የአረንጓዴ አሻራ ማኖር የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ሐምሌ 10 ቀን 2013 ዓ.ም. በየካ ሚሊኒየም…
News ሕብረት ባንክ የደንበኞች አገልግሎትና የምስጋና ሳምንት ፕሮግራም አስጀመረ ByHibret Bank Admin July 10, 2023July 10, 2023 ሕብረት ባንክ ለክቡራን ደንበኞቹ ከሀምሌ 03 እስከ ሀምሌ 08 ቀን 2015 ዓ/ም ድረስ የሚቆይ የደንበኞች ሳምንት መርሀ ግብር አስጀመረ ፡፡ የመርሀ ግብሩ ዋና አላማ ክቡራን…
News ኢድ አል-አድሀ ሙባረክ ByHibret Bank Admin July 8, 2022July 8, 2022 ሕብረት ባንክ የሕብር ሀቅ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቱን በሁሉም ቅርንጫፎቹ ልዩ መስኮት በመክፈት በመስጠት ላይ ሲሆን፤ ከዚህ በተጨማሪም ራሳቸውን የቻሉ ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነፃ የባንክ…