News እንኳን ለ17ኛው የኢትዮጵያ የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን አደረሳችሁ! ByHibret Bank Admin December 8, 2022December 8, 2022 እንኳን ለ17ኛው የኢትዮጵያ የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን አደረሳችሁ! በሕብረት እንደግ! ሕብረት ባንክ
News የአለም የኦቲዝም ግንዛቤ ማስጨበጫ ቀን ByHibret Bank Admin April 2, 2024April 2, 2024 ዛሬ አለምአቀፍ የኦቲዝም ግንዛቤ ማስጨበጫ ቀን ነው፡፡ ሕብረት ባንክ ተፈጥሯዊ ልዩነቶችን የሚያከብር ሲሆን ከኦቲዝም ጋር አብረው የተወለዱ የሕብረተሰብ ክፍሎች እንክብካቤ እና ማሕበራዊ ድጋፍ የሚያሻቸው መሆናቸውን…
News መልካም አዲስ ዓመት ByHibret Bank Admin September 9, 2023September 9, 2023 አዲሱ ዓመት በተሰማራንበት መስክ ፍሬያማ የምንሆንበት በሕብረት ወደ ተሻለስኬት የምንደርስበት የሰላም እንዲሁም የጤና እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን። ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! Happy New Year#አዲስዓመት #newyear
News ሕብረት ባንክ እና ኤግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ፒ.ኤል.ሲ በጋራ ለመስራት ተስማሙ፡፡ ByHibret Bank Admin March 18, 2023March 18, 2023 ሕብረት ባንክ እና ኤግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ፒ.ኤል.ሲ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ መጋቢት 08 ቀን 2015 ዓ.ም በሕብረት ባንክ ዋና መሥርያ ቤት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን…
News የሀዘን መግለጫ ByHibret Bank Admin July 24, 2024July 24, 2024 በጎፋ ዞን ገዜ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ቀበሌ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት ምክንያት ሕይወታችውን ላጡ እና ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖቻችን የሕብረት ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ፣አመራር አባላት እና ሰራተኞች…
News ሕብረት ባንክ ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የአንድ ሚሊዮን ብር የገንዘብ ድጋፍ አደረገ ByHibret Bank Admin June 27, 2024June 27, 2024 ሕብረት ባንክ ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የአንድ ሚሊዮን ብር የገንዘብ ድጋፍ ሰኔ 20 ቀን 2016 ዓ.ም በባንኩ ዋና መ/ቤት…
News “Dine with CEO” award is given to Beklobet Branch ByHibret Bank Admin May 15, 2023May 15, 2023 “Dine with CEO” award is given to Beklobet Branch The management of Hibret Bank, is so much delighted in recognizing Beklobet Branch for its best…