ኩርሙክ ቅርንጫፍ – 495ኛ ቅርንጫፋችንን ከፍተናል!

ኩርሙክ ቅርንጫፍ - 495ኛ ቅርንጫፋችንን ከፍተናል!

በቤንሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት #አሶሳ ዞን፤ ኩርሙክ ወረዳ 495ኛ ቅርንጫፋችን የሆነውን “ #ኩርሙክ ቅርንጫፍ” በመክፈት አገልግሎት መስጠት መጀመራችንን ስንገልጽ በደስታ ነው፡፡

ሕብረትባንክ

Similar Posts