Announcements ወደ እርስዎ ይበልጥ እየቀረብን ነው! March 19, 2024April 24, 2025 • 490ኛ ቅርንጫፋችንን በአማራ ክልላዊ መንግስት “ደምበጫ ቅርንጫፍ” ከፍተን አገልግሎት መስጠት መጀመራችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
News ሕብረት ባንክ ስፖንሰር ያደረገው የኢትዮ-አሜሪካ የንግድ ም/ቤት ውይይት ተካሄደ February 1, 2023April 24, 2025 ሕብረት ባንክ በአጋርነት ስፖንሰር ያደረገው በኢትዮ- አሜሪካ እና በዱባይ የንግድ ም/ቤቶች ትብብር የተዘጋጀው የትውውቅና የውይይት መድረክ ጥር 23 ቀን 2015 ዓ.ም በሀያት ሪጀንሲ ሆቴል ተጋባዥ…
Blog መስመር የብድር አገልግሎት – በአይነቱ ልዩ የሆነ የብድር አገልግሎት! September 4, 2024April 23, 2025 መስመር የብድር አገልግሎት! ሕብረት ባንክ በአይነቱ ልዩ የሆነ በጥቃቅን፣ አነስተኛ መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ላይ ለተሰማሩ ወጣቶች፣ ሴቶችና አካል ጉዳተኞች መጠነኛ የብድር አገልግሎት በዝቅተኛ የብድር ወለድ ምጣኔ…
Announcements ውድ ደንበኛችን! October 26, 2023April 24, 2025 ውድ ደንበኛችን! ኤቲኤም ማሽኑ ከሂሣብዎ የቀነሰውን ገንዘብ አልከፈልዎትም? እንግዲያውስ ለማንኛውም አይነት ጥያቄዎ ወደ 995 የጥሪ ማዕከላችን በመደወል አፋጣኝ እገዛን ያግኙ፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! #customerservice #callcenter
Blog የህልምዎ ባለአደራ! 14% ወለድ የሚያስገኝ! July 14, 2025July 14, 2025 የህልምዎ ባለአደራ! 14% ወለድ የሚያስገኝ! ባንካችን ኑሯቸውን በውጭ ሀገር ላደረጉ ለ1 ዓመት እና ከዚያ በላይ ለሆናቸው ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ያዘጋጀዉ የዲያስፖራ ተቀማጭ ሒሳብ 14…
News የሕብረት ባንክ አመራሮች እና ሰራተኞች ደም ለገሱ May 30, 2024April 24, 2025 የሕብረት ባንክ አመራሮች እና ሠራተኞች የባንኩን 25ኛ ዓመት የምስረታ ክብረ በዓልን አስመልክቶ የሕብረት ቤተሰብ የደም ልገሳ በሚል ስያሜ ግንቦት 22 ቀን 2016 ዓ.ም- በባንኩ ዋና…
Blog ሁለገብ ፣ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት! June 14, 2025June 16, 2025 ሁለገብ ፣ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት! ሕብር ሀቅ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት፤ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ፍላጎት ያማከሉ የቁጠባ ሒሳቦችንም የያዘ አማራጭ የባንካችን አገልግሎት ነው። የአገልግሎቱ…