Announcements ውድ ደንበኛችን October 23, 2023April 24, 2025 ውድ ደንበኛችን የላኩት ገንዘብ አልደረሰም? እንግዲያውስ ለማንኛውም አይነት ጥያቄዎ ወደ 995 የጥሪ ማዕከላችን በመደወል አፋጣኝ እገዛን ያግኙ፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #callcenter #customerservice #Hibretbank
Press Release የሕብረት ባንክን የ25 ዓመታት ጉዞ የሚያሳይ የዶክመንተሪ ፊልም በፋና ቴሌቪዥን ሊታይ ነው July 8, 2024April 24, 2025 ውድ የባንካችን ቤተሰቦች ሕብረት ባንክ የተመሰረተበትን 25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ በዓል በተለያየ ዝግጅት ዓመቱን ሙሉ እያከበረ የሚገኝ ሲሆን የባንኩን የ 25 ዓመታት ጉዞን የሚያሳይ የዶክመንተሪ…
Blog ሕብር የጤና የቁጠባ ሒሳብ June 26, 2024April 24, 2025 የሕክምና ወጪዎን የሚሸፍኑበት። ከመደበኛው የቁጠባ አይነት የተሻለ የወለድ ምጣኔ የሚያገኙበት። ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
Press Release ሕብረት ባንክ ከአዲስ አበባ ከተማ የዕድሮች ምክር ቤት ተወካዮች ጋር ውይይት አካሄደ January 17, 2023April 24, 2025 ሕብረት ባንክ ዛሬ ጥር 9 ቀን 2015 ዓ.ም. ከአዲስ አበባ ከተማ የዕድሮች ምክር ቤት ተወካዮች ጋር በባንኩ ዋና መ/ቤት የጋራ ምክክር አካሂዷል፡፡ በውይይቱ ላይ የባንኩ…
Blog ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ! January 5, 2023April 24, 2025 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ሕብረት ባንክ በዓሉ የሰላም የደስታና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ ይመኛል
Press Release ሕብረት ባንክ “ጥላ ፕሮጀክት” በተሰኘው የብድር አገልግሎት ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር የውውይት መድረክ አከናወነ፡፡ February 1, 2023April 24, 2025 ሕብረት ባንክ “ጥላ ፕሮጀክት” የተሰፕውንና ከሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር፣ ከእልባት ማኔጅመንት ቴክኖሎጂ እና ከማስተርካርድ ፋውንዴሽን ጋር በመሆን በመደበኛ የፋይናንስ አገልግሎት ያልተካተቱ የማሕብረሰብ ክፍል ተወካዮች ጋር…
Blog እናንተን ማገልገል ክብራችን ነው! April 15, 2024April 24, 2025 እናንተን ማገልገል ክብራችን ነው! It’s our privilege to serve you! የዚህ ወር የደንበኞች ሳምንት ከመጋቢት 30 – ሚያዚያ 5 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ “እናንተን ማገልገል…