Blog ዛሬም – ነገም የሚመርጡት ባንክ! January 29, 2024April 24, 2025 ምርጫዎ እንሆን ዘንድ ዘወትር እርስዎን ለማገልገል እንተጋለን! ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
Press Release የሕብረት ባንክ ሰራተኞች የሰራተኞች ቀንን አከበሩ፡፡ January 16, 2023April 24, 2025 የሕብረት ባንክ ሰራተኞች ’’የሕብረት ቀን’’ በሚል መሪ ቃል አመታዊ የሰራተኞች ቀንን ጥር 7 ቀን 2015 ዓ/ም በድምቀት አክብረዋል፡፡ በዋናው መስሪያ ቤት እና አዲስ አበባ ውስጥ…
Press Release ሕብረት ባንክ ከአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ ጋር በመተባበር ስልጠና ሰጠ፡፡ May 15, 2026May 15, 2026 ሕብረት ባንክ ከአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ ጋር በመተባበር ስልጠና ሰጠ፡፡ ሕብረት ባንክ እና የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ በጋራ ከአየር ንብረት ጋር የተያያዙ መረጃዎችን ይፋ ማድረጊያ ሪፖርት አቀራረብ…
Press Release ሕብረት ባንክ የተመሰረተበትን ሃያ አምስተኛ የብር ኢዮቤልዩ ክብረ በዓል በተለያዩ ዝግጅቶችያከብራል November 22, 2023November 22, 2023 አዲስ አበባ ኢትዮጵያ-ሕዳር 11ቀን 2016 ዓ.ም. በሀገራችን የግል ባንኮች ምስረታ ታሪክ ከቀዳሚዎቹ አንዱ የሆነውና በ1991 ዓ.ም ስራውን የጀመረው ሕብረትባንክ የተመሰረተበትን የሃያ ዓምስተኛ አመት የብር ኢዮቤልዩ…
Blog ሕብር የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ – ለአንቺ የሚገባሽ! April 1, 2024April 24, 2025 ሕብር የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ – ለአንቺ የሚገባሽ! ሕብር የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ ከመደበኛው የቁጠባ ሒሳብ ላቅ ያለ ወለድ የምታገኚበት! ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #saving #womenssaving #hibir
Blog እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ! January 5, 2024April 24, 2025 እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ! በዓሉን ከወዳጅ ዘመድ ጋር በሕብረት፣ በሰላም እና በጤና የምናከብርበት በዓል ያድርግልን፡፡ መልካም በዓል! አቶ መላኩ ከበደ ዋና ስራ አስፃሚ ሕብረት ባንክ…
Bid Invitation to Bid August 28, 2025August 28, 2025 Bid Ref. HB/005/2025 Hibret Bank would like to invite interested and eligible Bidders to bid for firewall license renewal and Web Security Appliance (WSA) license renewal. …