የህልምዎ ባለአደራ! 14% ወለድ የሚያስገኝ!

የህልምዎ ባለአደራ! 14% ወለድ የሚያስገኝ!
ባንካችን ኑሯቸውን በውጭ ሀገር ላደረጉ ለ1 ዓመት እና ከዚያ በላይ ለሆናቸው ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ያዘጋጀዉ የዲያስፖራ ተቀማጭ ሒሳብ 14 በመቶ ወለድ የሚያስገኝ ነው።
• ባሉበት ቦታ ሆነው ከUnite.et ላይ መተግበሪያውን በማውረድ በሕብረት ባንክ የዲያስፖራ ተቀማጭ ሒሳብ መክፈት ይችላሉ፣
• ህጋዊ ውክልናን በመጠቀም በማንኛውም ቅርንጫፍ በአካል በመገኘት የዲያስፖራ ሒሳብ መክፈት ይችላሉ።
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!