የሐራጅ ማስታወቂያ፤

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡

ተራ ቁ.የተበዳሪ ስምየአስያዥ ስምአበዳሪው ቅርንጫፍቤቶቹ የሚገኙበት አድራሻና የቦታ ስፋትየይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ቁጥርየሐራጅ መነሻ ዋጋ በብርራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት
1.ሃልካያን ኢንዱስትሪ እና ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማ/ ሃልካያን ኢንዱስትሪ እና ትሬዲንግ ኃላ/የተ/ የግ/ማ/ሸገርአዲስ አበባ ከተማ፣አራዳ ክ/ከተማ፣ወረዳ 09፣ የቦታ ስፋት 852.6 ካ.ሜ፣አገልግሎቱ ለድርጅት የሆነ በግንባታ ላይ ያለ ሕንፃ፤  
 
አ/ሊዝ/17/08/6362/01
 
 
355,897,544.00
ኅዳር 30 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ ከ5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት
2.አቶ ተሰማ አያኖ ሻመናአቶ ተሰማ አያኖ ሻመናለቡ ላፍቶ 
አዲስ አበባ፤ንፍስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ፣ወረዳ 01፤የቦታ ስፋት 175 ካ.ሜ፣አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት   
AA000080112118 
20,346,579.00
ታህሳስ 01 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ ከ5:00 እስከ 6:00 ሰዓት
3.አቶ ጁሀር ሰይድ እንድሪስአቶ ጁሀር ሰይድ እንድሪስ  ጎላ ሰፈርአዲስ አበባ፣ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 10፣የቦታ ስፋት 48.87 ካ.ሜ፣አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ኮንዶሚኒየም ቤትAA0000610074942590115 
2,632,133.00
ታህሳስ 02 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ ከ5:00 እስከ 6:00 ሰዓት
4.አቶ አበራ ገብሬ ብርሃኑአቶ አበራ ገብሬ ብርሃኑወልድያሰሜን ወሎ ዞን፣ወልድያ ከተማ፣ቀበሌ 03፣ የቦታ ስፋት 150 ካ.ሜ፣አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ  ቤት   መ/ባ/ፋ/ል/9148/14 
1,688,620.00
ታህሳስ 03 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ ከ5:00 እስከ 6:00 ሰዓት
5.አቶ ረሻድ አህመድ በሽርአቶ ኑርሰፋ ኢብራሂምወልቂጤወልቂጤ ከተማ፣ጉብሬ ክ/ከተማ፣ቀበሌ 01፣ የቦታ ስፋት 250 ካ.ሜ፣አገልግሎቱ ለንግድ የሚውል ቤት፣ጉ/ማ 2421,747,345.00ታህሳስ 03 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ ከ5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት
6.አቶ መኳንንት ታደሰ ረዳአቶ መኳንንት ታደሰ ረዳባህርዳርባህርዳር ከተማ፣አፄ ቴዎድሮስ ክ/ከተማ፣የቦታ  ስፋት 728 ካ.ሜ፣አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት   31012/0718,035,600.00ታህሳስ 08 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ ከ5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት

የሐራጅ ደንቦች፡-

  1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በሕብረት ባንክ አ.ማ.(Hibret Bank S.C) ስም የተሰራ የባንክ ክፍያ ማዘዣ(ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡ከባንክ ክፍያ ማዘዣ(ሲ.ፒ.ኦ) ውጭ የሚቀርብ የጨረታ ማስያዣ ተቀባይነት የለውም፡፡
  2. ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች ከባንኩ የሕግ አገልግሎቶች መምሪያ ወይም ከቅርንጫፉ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ ከጨረታው ዕለት ሶስት ቀናት አስቀድሞ መጎብኘት ይችላል፡፡
  3. ከተራ ቁጥር 1- 3 የተጠቀሱት ንብረቶች ሐራጅ የሚካሄደው የሕብረት ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት ሕንፃ(ሕብር ታወር) 26ኛ ፎቅ የሕግ አገልግሎት መምሪያ ባለው የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ነው፡፡በተራ ቁጥር 4-5 ላይ የተጠቀሱት ንብረቶች ሐራጅ ደግሞ ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ ላይ ይካሄዳል፡፡በተራ ቁጥር 6 ላይ የተጠቀሰው ንብረት ሐራጅ ደግሞ ባህርዳር ከተማ፣ዳግማዊ ምኒልክ ክ/ከተማ፣ቀበሌ 14 የተባበሩት ማደያ ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ሰሜን ምዕራብ ቀጠና(ዲስትሪክት) ቢሮ ውስጥ ይካሄዳል፡፡
  4. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ተበዳሪ እና አስያዥ ብቻ ናቸው፡፡ተጫራቾች በሐራጅ ለመሳተፍ ሲመጡ መታወቂያ መያዝ ይገባቸዋል፡፡ተጫራቾች የሕግ ሰውነት የተሰጣቸው አካላት ከሆኑ ደግሞ ሕጋዊ ሰውነት ያገኙበትን የዋና ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ሐራጁን ለመሳተፍ የቀረበው ሰው ስልጣኑን የሚያሳይ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ፅ/ቤት ወይም በተመሳሳይ አካል የፀደቀ መመስረቻ ፅሁፍ(የመተዳደሪያ ደንብ)፣ቃለ ጉባኤ ወይም የውክልና ሰነድ ይዞ መቅረብ አለበት፡፡
  5. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይደረጋል፡፡
  6. ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ከፍተኛ ዋጋ ለሰጠ ተጫራች ደግሞ ያቀረበውን ዋጋ ባንኩ ሲቀበለው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአስራ አምስት ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ እንዲከፍል የሚገልፅ ደብዳቤ የሚሰጠው ሲሆን በዚህ ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡
  7. የጨረታው አሸናፊ የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች የጨረታ አሸናፊ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ክፍያዎችን ይከፍላል፡፡
  8. ባንኩ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ባንኩ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር፡ ሸገር ቅርንጫፍ፡ 011 1 26 54 62፣ ለቡ ላፍቶ ቅርንጫፍ: 0114 19 90 61፣ ጎላ ሰፈር ቅርንጫፍ፡ 0111 26 22 07፣ ወልድያቅርንጫፍ፡ 0333 31 20 21/20፣ ወልቂጤቅርንጫፍ፡ 0113 65 85 27 ወይም  የሕግ አገልግሎቶች መምሪያ  0114 70 03 15/47 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

Similar Posts