የሕብረት ባንክን የ25 ዓመታት ጉዞ የሚያሳይ የዶክመንተሪ ፊልም በፋና ቴሌቪዥን ሊታይ ነው
ውድ የባንካችን ቤተሰቦች
ሕብረት ባንክ የተመሰረተበትን 25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ በዓል በተለያየ ዝግጅት ዓመቱን ሙሉ እያከበረ የሚገኝ ሲሆን የባንኩን የ 25 ዓመታት ጉዞን የሚያሳይ የዶክመንተሪ ፊልም በፋና ቴሌቪዥን ሰኞ ሐምሌ 1 ቀን 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 3፡30 ላይ እንድትመለከቱ እንጋብዛለን!
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!
ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ መረጃ እንዲደርሶ የሚከተሉትን ማስፈንጠሪያዎች ይጫኑ፡፡
ቴሌግራም- https://t.me/HibretBanket
ሊንክዲን- https://www.linkedin.com/company/hibretbank/
ፌስቡክ- https://www.facebook.com/HibretBank
ኢንስታግራም- https://www.instagram.com/hibretbank/
ዩቲዩብ- https://www.youtube.com/@hibretbanket
ዌብሳይት- https://www.hibretbank.com.et/
#Hibretbank #ourstory
