Hibret-Bank-Farwell

የምስጋና እና የሽኝት መርሐ ግብር

የምስጋና እና የሽኝት መርሐ ግብር

ሕብረት ባንክ ለረጅም ዓመታት ባንኩን ሲያገለግሉ ለነበሩ እና በጡረታ እንዲሁም በተለያየ ምክንያት የአገልግሎት ጊዜያቸውን ላጠናቀቁ አንጋፋ የሥራ አመራር አባላት የምስጋና እና የሽኝት መርሐ ግብር ቅዳሜ መጋቢት 19 ቀን 2018 ዓ.ም. አካሄደ፡፡

በመርሃ ግብሩ ላይ የባንኩ ከፍተኛ የሥራ አመራሮች ተገኝተው የዕውቅና ሰርተፍኬት እና ስጦታ አበርክተዋል፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

Similar Posts