Announcements የስብሰባ ጥሪ September 28, 2026September 28, 2026 ለሕብረት ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ የባለአክስዮኖች 29ኛ መደበኛ እና 15ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤዎች የስብሰባ ጥሪ
News ሕብረት ባንክ ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ‘’ኩላሊት ጤና፣ ሕይወት ተስፋ’’ በሚል መሪ ቃል ባዘጋጀው የሩጫ ውድድር ላይ ተሳተፈ:: May 25, 2026May 25, 2026 ሕብረት ባንክ ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ‘’ኩላሊት ጤና፣ ሕይወት ተስፋ’’ በሚል መሪ ቃል ባዘጋጀው የሩጫ ውድድር ላይ ተሳተፈ:: ሕብረት ባንክ ሜሪጆይ ኢትዮጵያ ‘’ኩላሊት ጤና፣ ሕይወት ተስፋ’’…
Blog አስደሳች የእረፍት ቀናት ይሁንላችሁ May 25, 2024April 24, 2025 አስደሳች የእረፍት ቀናትን እየተመኘን ለባንክ ፍላጎትዎ የተለያዩ የሕብረት ባንክ የዲጂታል ባንኪንግ አማራጮችን ካሉበት ሆነው ይጠቀሙ፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
News ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ ተሻገርን …. December 22, 2025December 30, 2025 ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ ተሻገርን …. የባንካችን የተቀማጭ ገንዘብ መጠን ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ ተሻገረ፡፡ ይህ ስኬት ውድ ደንበኞቻችን እና አጋሮቻችን በታማኝነት ከባንካችን ጋር በመስራታችሁ…
Blog መልካም አዲስ ዓመት September 9, 2023April 24, 2025 አዲሱ ዓመት በተሰማራንበት መስክ ፍሬያማ የምንሆንበት በሕብረት ወደ ተሻለስኬት የምንደርስበት የሰላም እንዲሁም የጤና እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን። ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! Happy New Year#አዲስዓመት #newyear
News ሕብረት ባንክ የሕብር ሞባይል ባንኪንግ መተግበርያን ለሕብረተሰቡ የማስተዋወቅ ሥራ በይፋ አስጀመረ September 26, 2023April 24, 2025 ሕብረት ባንክ መስከረም 14 ቀን 2016 ዓ.ም. የባንኩ ከፍተኛ የስራ አመራሮች በተገኙበት በሕብር ታወር የሕብር ሞባይል መተግበርያን የማስተዋወቅ ዘመቻ ይፋዊ የማብሰሪያ ፕሮግራም አከናውኗል፡፡ ሕብረት ባንክ…
News ሕብረት ባንክ እና ኤግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ፒ.ኤል.ሲ በጋራ ለመስራት ተስማሙ፡፡ March 18, 2023April 24, 2025 ሕብረት ባንክ እና ኤግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ፒ.ኤል.ሲ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ መጋቢት 08 ቀን 2015 ዓ.ም በሕብረት ባንክ ዋና መሥርያ ቤት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን…