Announcements የስብሰባ ጥሪ November 1, 2024April 23, 2025 ለሕብረት ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ የባለአክሲዮኖች 27ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ
Blog እነሆ ክረምት አለፈ ዝናቡም አበቃ… መልካም አዲስ ዓመት September 7, 2024April 23, 2025 እነሆ ክረምት አለፈ ዝናቡም አበቃአበቦች በምድር ላይ ተገለጡአዲስ ዓመት ሲመጣ ውስጣችን በተስፋ ይሞላል።እናስባለን እናቅዳለን።ያሰባችሁት ይሳካ!!!…ሕብረት ባንክ ለበዓል ማድመቂያ ከውጭ ሀገር የተላከሎትን ገንዘብ በባንካችን ይቀበሉ ይመንዝሩ፡፡መልካም…
Press Release የግል ባንኮች የስነ ምግባርና ጸረ ሙስና መከታተያ ክፍል ኃላፊዎች ማሕበር 20ኛውን ዓለም አቀፍ የጸረ ሙስና ቀን አከበረ፡፡ December 2, 2023April 24, 2025 20ኛው ዓለም አቀፍ የጸረ ሙስና ቀን በኢትዮጵያ <<ሙስና የጋራ ጠላታችን ነው፤ በሕብረት እንታገል!>> በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል፡፡ የግል ባንኮች የስነ ምግባርና ጸረ ሙስና መከታተያ…
Blog የ24 ሰዓት የተሟላ የባንክ አገልግሎት February 16, 2024April 24, 2025 ታላቅ የምስራች! ለሕብረት ባንክ ደንበኞች በሙሉ በስካይ ላይት ሆቴል ውስጥ የተከፈተው የባንካችን ስካይ ላይት ንዑስ ቅርንጫፍ የ24 ሰዓት አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው፡፡…
Blog በሕብረት ባንክ ይመንዝሩ – ይቀበሉ! April 1, 2024April 24, 2025 ከተለያየ የዓለም ክፍሎች የሚላክልዎትን ገንዘብ በሕብረት ባንክ ስዊፍት ኮድ- UNTDETAA በኩል ይቀበሉ፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
Blog ሕብር የአካል ጉዳተኞች ቁጠባ ሒሳብ August 5, 2024April 23, 2025 ባንካችን ሁሉንም የሕብረተሰብ ክፍል አካታች በማድረግ የዕድገት አላማቸውን ለማሣካት የሚያደርጉትን ጥረት ይደግፋል። “ሕብር የአካል ጉዳተኞች ቁጠባ ሒሳብ” ይህን ለማሳካት የቀረበ የቁጠባ ሒሳብ አይነት ነው፡፡ ይጠቀሙበት!…
Blog ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለደብረ ታቦር ( ቡሄ ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! August 17, 2024April 23, 2025 በሕብረት ሰርቶ ማደግ መገለጫው የሆነው ባንካችን ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የደብረ ታቦር ( ቡሄ ) በዓል እንዲሆንላችሁ ይመኛል፡፡መልካም በዓል! ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!