የባንክ ሒሳብዎንከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ከየትኛውም ቦታ ሆነው ያስተሳስሩ!
የባንክሒሳብዎንከፋይዳዲጂታልመታወቂያጋር ከየትኛውምቦታሆነውያስተሳስሩ!
ለክቡራን ደንበኞቻችን በሙሉ!
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዲስ መመሪያ መሰረት ሁሉም ደንበኞች የባንክ አገልግሎቶችን ለማግኘት እና ሒሳብ ለማንቀሳቀስ የባንክ መረጃቸውን ከፋይዳ ዲጂታል መረጃ ጋር ማጣመር ይጠበቅባቸዋል፡፡
በመሆኑም እርሶም በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ በመሄድ ወይም በኦላይን ይህን ሊንክ በመጫን https://services.hibretbank.com.et/fayda የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርዎን (FCN) ተጠቅመው ሒሳቦን ከፋይዳ ጋር ያስተሳስሩ፡፡
ስለትብብሮ ከልብ እናመሰግናለን!
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!
