autism-day

የአለም የኦቲዝም ግንዛቤ ማስጨበጫ ቀን

ዛሬ አለምአቀፍ የኦቲዝም ግንዛቤ ማስጨበጫ ቀን ነው፡፡ ሕብረት ባንክ ተፈጥሯዊ ልዩነቶችን የሚያከብር ሲሆን ከኦቲዝም ጋር አብረው የተወለዱ የሕብረተሰብ ክፍሎች እንክብካቤ እና ማሕበራዊ ድጋፍ የሚያሻቸው መሆናቸውን በማመን አቃፊ ማሕበረሰብ በመገንባት ሂደት ውስጥ ከጎንዎ መቆሙን ይገልፃል፡፡ አብረን ለውጥ እናምጣ!

ሕብረት ባንክ

በሕብረት እንደግ!

#AutismAwareness #InclusionMatters #BankingForAll

Similar Posts