
Similar Posts

በሕብረት ባንክ – ይቀበሉ!
ከተለያየ የዓለም ክፍሎች የሚላክልዎትን ገንዘብ ከሕብረት ባንክ ይቀበሉ፡፡ ከባንኩ ጋር ከሚሰሩ አለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊዎች ማለትም ዌስተርን ዪኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስፋስት፣ ሪያ ፣ዳሃብሺል እና ዩፔሲ በስዊፍት…

ሕብር ሞባይል ባንኪንግ
በየትኛውም ስፍራ፣ በማንኛውም ሰዓት! ሕብር ሞባይል ባንኪንግን በማውረድ ሂሳብዎን በቅርበት እና በቀላሉ ይከታተሉ፡፡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ! ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!!

የአቶ መላኩ ከበደ ከሕብረት ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚነት መልቀቅን አስመልክቶ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ
አቶ መላኩ ከበደ፣ ከሃያ ዓመታት አገልግሎት በኋላ ከነሐሴ 14 ቀን 2016 ዓ .ም. ጀምሮ ከሕብረት ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚነት በፈቃዳቸው ከኃላፊነታቸው መልቀቃቸውን ስንገልፅ፣ ኃዘን የሚሰማን…

የአክሲዮን ሽያጭጨረታ ማስታወቂያ
ሕብረት ባንክ አ.ማ በባለአክሲዮኖች ተፈርመው ዋጋቸው ያልተከፈለባቸውን 1,301,424 (አንድ ሚሊዮን ሶስት መቶ አንድ ሺ አራት መቶ ሃያ አራት) አክሲዮኖችን ከዚህ በታች በተዘረዘረው አኳኋን በግልጽ ጨረታ…

ጁምዓ ሙባረክ!
የባንካችንን የሙዳራባህ ኢንቨስትመንት የቁጠባ ሂሳብ እና የሙዳራባህ ኢንቨስትመንት የጊዜ ገደብ ተቀማጭ አገልግሎቶችን ተጠቃሚ እንድትሆኑ እንጋብዛለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በአቅራቢያዎ የሚገኙትን የሕብረት ባንክ ቅርንጫፎችን ይጎብኙ፡፡ ሕብረት ባንክ…

ለውድ የባንካችን ቤተሰቦች
ለውድ የባንካችን ቤተሰቦች በመንገድ ስራ ምክንያት ቄራ አካባቢ የሚገኘው “ቄራ ፔፕሲ ቅርንጫፍ” አገልግሎት እየሰጠ ያለመሆኑን እያሣወቅን ለግዜው ቅርንጫፉ መደበኛ አገልግሎት መስጠት እስከሚጀምር ድረስ ሌሎች በአካባቢው…