የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሕባ 006/2018

ሕብረትባንክአ.ማከዚህበታችየተዘረዘሩትንያገለገሉንብረቶችባሉበትሁኔታበዝግጨረታአወዳድሮለመሸጥይፈልጋል፡፡

ሎት 1፡ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች

.የዕቃው ስምብዛትጥቅል የጨረታ መነሻ ዋጋ.የዕቃው ስምብዛትጥቅል የጨረታ መነሻ ዋጋ
1HP-Laser jet Printer 7 4,569.3411Webcam 1 67.69
2Heavy Duty Printer 1 216.8512ATM Machine 4 234,549.44
3CRT Monitor 2 211.6413POS Machine 153 420,648.98
4Document /Photo Scanner 34 47,556.0014D-Link 2 28,287.19
5Cisco Switch 24 port 1 21,745.0015Mobile Apparatus 1 100.00
6Epson Printer 1 50.0016Web Security Appliance 1 7,721.85
7Passbook Printer 13 11,166.6317Desktop Computer 104 61,246.49
8Stabilizer for Ups 1 15,081.5818Laptop Computer 3 840.69
95 KVA Ups 2 1,023.3619HP-Server 4 2,364.90
108 KVA Ups 5 67,990.79ሎት 1፡ አጠቃላይ የጨረታ መነሻ ዋጋ925,438.42

ሎት 2፡ የቢሮ ዕቃዎች

.የዕቃው ስምብዛትጥቅል የጨረታ መነሻ ዋጋ.የዕቃው ስምብዛትጥቅል የጨረታ መነሻ ዋጋ
1Generator 8 60,709.0916Hot & Cold Water Dispenser 6 472.68
2Heavy Duty Note Counting Machine 8 5,346.6917Manual Type Writer 54 67,241.56
3Normal Note Counting Machine 105111,397.9118Outdoor Air Conditioner 2 765.82
4Multi-Currency Detector Machine 10 15,790.6819Security Device Alarm 1 409.14
5Old Television 2 250.0020Fax Machine 20 17,728.66
6Medium Dish 1 150.0021Electrical Calculator 74 2,753.49
7Photocopy Machine 8 2,458.4822Electrical Type Writer 26 10,109.15
8Cheque Scanner 70 17,050.4223Table Fan 2 56.04
9Counter Fit Detector 26 125.3224Fire Extinguisher 1 38.30
10PBX Box 1 300.0025Vacuum Cleaner 2 152.50
11Euro Scanner 54 5,360.1426Water Tanker (Roto) 1 9,197.74
12Dollar Detector Machine 75 19,986.6227Ventilation Stand Fan 1 1,396.37
13DVD/CD Player 3 35.4528Chief Secretarial Telephone 2 29.00
14Metal Body Detector 10 354.16ሎት 2፡ አጠቃላይ የጨረታ መነሻ ዋጋ350,240.41
15Exchange Rate Display 2 575.00

ሎት 3፡ የቢሮ ፈርኒቸሮች

.የዕቃው ስምብዛትጥቅል የጨረታ መነሻ ዋጋ.የዕቃው ስምብዛትጥቅል የጨረታ መነሻ ዋጋ
1L-Shape Managerial Table 1 30.6922Secretarial swivel chair 14 4,249.95
2Double Pedestal Table 12 20,050.9023High back swivel chair 24 9,584.96
3Single Pedestal Table 123 144,207.2024Medium back swivel chair 135 131,781.10
4Television stand 1 250.0025Low back swivel chair 56 14,940.43
5Specimen Signature Card Box 6 6,911.7726Teller's Stool 60 32,103.95
6Metal Drawer 4 915.0027Three seater guest chair 34 15,917.22
7Wooden Box 1 25.0028Ordinary guest chair 13924,156.40
8Photocopy Stand 1 115.0029Guard  House Chair 2 561.70
9Old Passbook Stand 13 195.0030Lost & Found Box 7 1,039.68
10Side Table With Slide Door 13 4,085.0231Old Three Seater Sofa 1 500.00
11Cash Sorting Table 24 18,462.1232Short Metal Cuboard 1 220.00
12Cubicle Table 6 11,807.2433Metal Cupboard 4 104.21
13Coffee Table 4 353.0834Filling Cabinet With Four Drawer 20 12,125.12
14Customer Stand 24 3,964.0335Coat Hanger 22 1,326.19
15Type Writer Stand 37 11,372.0736Notice Board 4 20.00
16Customer writing Stand 108 76,601.9137Cash Iron Box 25 375.00
17Telephone Stand 1 15.0038Cart (Garri) 2 400.00
18Customer Property Box 16 10,598.7439Reception Counter 1 79.34
19Managerial Leather Swivel Chair 35 52,564.9240Dixon Angle Shelf 1 1,411.31
20Leather Managerial Guest Chair 4 3,648.7241Broacher Rack 2 3,963.70
21Ledger Trolley 1 6.41ሎት 3 አጠቃላይ የጨረታ መነሻ ዋጋ621,040.08

በመሆኑም :-

  1. ንብረቶቹን ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣት ቀን ጀምሮ እስከ ጥር 04 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ቃሊቲ ማሜ ስቲል ጀርባ በሚገኘው የባንኩ መጋዘን (ሎት 1 አና 3) እንዲሁም ሾላ አካባቢ በሚገኘው የባንኩ መጋዘን (ሎት 2) ዘወትር ሰኞ፣ ረዕቡ እና ዓርብ ከጠዋቱ 3፡30 እስከ 5፡30 እንዲሁም ከሰዓት በኃላ ከ 8፡00 እስከ 10፡00 ድረስ  በአካል በመገኘት መጎብኘት ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ/ በአካውንት ቁጥር IN0403007 አቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ ገቢ በማድረግ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. በሎት 1 ላይ ተ.ቁ 17፣ 18 እና 19 ላይ ለጨረታ የቀረቡት ዕቃዎች (Desktop Computer፣ Laptop Computer እና HP-Server) የባንኩን መረጃ ደህንነት ለመጠበቅ ሲባል ሀርድ ድራይቭ እና ራም (Hard Drive & RAM) ከዕቃዎቹ ላይ በማውጣት ለጨረታ የቀረቡ ናቸው፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4) በሕብረት ባንክ አ.ማ (Hibret Bank S.C) ስም የተሰራ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ::
  5. ተጫራቾች ዋጋቸውን በነጠላ ወይም በጥቅል ማቅረብ የሚችሉ ሲሆን ባንኩ ከሁለቱ አማራጮች የተሻለ ሆኖ ያገኘውን ቅድሚያ የሚሰጥ ይሆናል፡፡
  6. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 15% ተ.እ.ታን የሚያካትት ወይም የማያካትት ስለመሆኑ በግልጽ ማስፈር ይኖርባቸዋል፣ ነገር ግን ይህ ሳይገለጽ ቢቀር ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ዋጋ ላይ ባንኩ ተጨማሪ 15% ተ.እ.ታን በመደምር የሚያወዳድር ይሆናል፡፡
  7. ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ የጨረታው አሸናፊ ከተለየ በኋላ የሚመለስላቸው ሲሆን፣ አሸናፊ የሆነው ተጫራች ደግሞ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአምስት (5) ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ ካልከፈለ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል፡፡
  8. ተጫራቾች ንብረቶቹን የሚገዙበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ሕብር ታወር 4ኛ ፎቅ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥር 04 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  9. ጨረታው ጥር 04 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰአት በዋናው መስሪያ ቤት 4ተኛ ፎቅ ካፍቴሪያ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  10. ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ክፍያዎችን ገዥ (የጨረታው አሸናፊ) ይከፍላል፡፡
  11. ባንኩ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  12. ለበለጠ ማብራሪያ ሕብረት ባንክ ዋና መስሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 011 562 10 24 ወይም 0114 16 97 57 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

Similar Posts