Fayda-Digital-ID-2

በኢትዮጵያ ፖስታ የታተሙትን የፋይዳ የዲጂታል መታወቂያ ለመውሰድ ከ40 የባንካችን ቅርንጫፎች!

በኢትዮጵያ ፖስታ የታተሙትን የፋይዳ የዲጂታል መታወቂያ ለመውሰድ ከ40 የባንካችን ቅርንጫፎች!

ፋይዳ የዲጂታል መታወቂያ ለመውሰድ ከ40 የባንካችን ቅርንጫፎች መካከል በሚቀርበዎ በመገኘት አገልግሎቱን ያግኙ።

የቅርንጫፎች ዝርዝር፡- አብነት፣ አፍሪካ አቬኑ፣ አለም ባንክ፣ አለምገና፣ አራት ኪሎ፣ አየርጤና፣ ባልደራስ፣ ቤተል፣ ቤተል ሰፈር እዮር፣ ብር አምባ፣ ብስራተ ገብርኤል፣ ቦምብ ተራ፣ ቡራዩ፣ ኢሲኤ፣ ገርጂ፣ ጎፋ መብራት፣ ጎተራ፣ ጉለሌ፣ ሕብር፣ ጀሞ 3፣ ቃሊቲ ቼራሊያ፣ ቃሊቲ ሳሎ፣ ኮልፌ፣ ኮተቤ፣ ላምበረት፣ ለቡ ሰፈራ፣ ልደታ፣ ልደታ ፍርድ ቤት፣ መገናኛ አደባባይ፣ መሳለሚያ፣ መስቀል አደባባይ፣ ኦልድ ኤርፖርት፣ ሰበታ፣ ሰፈረ ሰላም፣ ሸገር፣ ሽሮሜዳ፣ ሾላ ገበያ፣ ሱሉልታ፣ ጣና እና ተክለሀይማኖት ቅርንጫፍ ናቸው።

በተጨማሪም የፋይዳ ቁጥር የሌላችሁ በዋና መስሪያ ቤት በሚገኘው ሕብር ታወር፣ ቃሊቲ ሳሎ እና አያት ቅርንጫፎቻችን በመመዝገብ ወዲያው የፋይዳ ልዩ ቁጥር ያግኙ እንዲሁም ቀልጣፋ በሆነ መንገድ ታትሞ እንዲደርስዎ ለማዘዝ በሁሉም የባንካችን ቅርንጫፎች ይመዝገቡ። 

ፋይዳን ከሕብረት ባንክ! 

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

Similar Posts