Blog ያለ ኢንተርኔት በ *811# ! March 19, 2025April 24, 2025 *811# በመደወል ዘርፈ ብዙ የሆነውን የሕብር ሞባይል ባንኪንግ አገልግሎቶችን በቀላሉ ያግኙ፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
Auction የሐራጅ ማስታወቂያ፤ October 16, 2025October 16, 2025 ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘዉን ከዚህ በታች የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡…
Blog በአይነቱ ልዩ የሆነ የብድር አገልግሎት! March 20, 2024April 24, 2025 ሕብረት ባንክ በአይነቱ ልዩ የሆነ በጥቃቅን፣ አነስተኛ መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ላይ ለተሰማሩ ወጣቶች፣ ሴቶችና አካል ጉዳተኞች መጠነኛ የብድር አገልግሎት በዝቅተኛ የብድር ወለድ ምጣኔ እና ዋስትና ማቅረቡን…
Bid ሕብረት ባንክ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች /Office furniture’s/ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ February 17, 2023February 17, 2023 የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2015 ሕብረት ባንክ አ.ማ በዋናው መ/ቤት እየተገለገለባቸው ያሉትን እና የአገልግሎት ጊዜያቸው ከአንድ አመት በታች፣ ከአንድአመት አስከ አምስት አመት እና ከአምስት አመት በላይ የሆናቸውን አይነታቸው እና ብዛታቸው ከዚህ በታች የተገለጹትንየተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች /Office furniture’s/ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለፀው መሰረት የጨረታ ሰነዱን ገዝተው የመጫረቻ ሰነዳቸውን ማቅረብ ይችላሉ፡፡ 1. ከላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶቹን ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣት ቀን ጀምሮ እስከ የካቲት 19 ቀን፣ 2015 ዓ.ም ድረስ ዘወትርማክሰኞ እና ሀሙስ ከቀኑ 11፡00 ሠዓት እስክ 12፡00 ሠዓት ድረስ እና ቅዳሜ ከ በ7፡30 እስከ 10፡30 ሠዓት ድረስ እንዲሁም እሁድ ከጥዋቱ 3፡00 እስከ 06፡00 ሠዓት ድረስ ንብረቶቹ በሚገኙበት የባንኩ ዋና መ/ቤት ቢሮዎች በአካል በመገኘት መጎብኘት ይችላሉ፡፡ 2. ተጫራቾች ዕቃዎቹን የሚገዙበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ሰንጋ ተራ ኮሜርስ ፊትለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት 4ተኛ ፎቅንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ይህ ማስታወቂያ ከወጣት ቀን ጀምሮ እስከ የካቲት 20 ቀን፣ 2015 ዓ.ም ከቀኑ በ8፡00 ሠዓት ድረስ ለዚሁ ተብሎበተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ 3. ተጫራቾች ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከየካቲት 06 ቀን፣ 2015 ዓ.ም ጀምሮ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ) በአቅራቢያቸውበሚገኝ ማንኛውም የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ ገቢ በማድረግ የጨረታ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡ 4. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በጨረታ ሰነዱ ውስጥ በተሰጠው የመጫረቻ ሰነድ (የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ) በተገለፀው መሠረት መጨረሻ ላይ ያቀረቡትዋጋ ተ.እ.ታን አካተውና አስልተው በጠቅላላ ድምር ቦታ ላይ በማያሻማ ሁኔታ መግለፅ /ማስፈር/ ይኖርባቸዋል፡፡ 5. ጨረታው የካቲት 20 ቀን፣ 2015 ዓ.ም ከቀኑ በ08፡00 ሠዓት ተዘግቶ በዛው ዕለት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት በባንኩ ዋና መ/ቤት 4ተኛ ፎቅ / Staff Cafeteria/ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 6. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ዕቃ በተናጠል ወይም ለሁሉም ዕቃዎች በጥቅል ዋጋ ማቅረብ ወይም መጫረት የሚችሉ ሲሆን ነገር ግን ባንኩ በጥቅልለመግዛት ዋጋ ለሚያቀርቡ ተጫራቾች ቅድሚያ ይሰጣል፡፡ 7. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዕቃ /ዕቃዎች/ ሎት አጠቃላይ የጨረታ መነሻ ዋጋ 10% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) ከሕብረት ባንክ አ.ማዉጪ ከሆኑ የግል እና የመንግስት ባንኮች በማሰራት የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከሕብረት ባንክ አ.ማ ቅርንጫፎችየሚቀርቡ የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም፡፡ 8. ከላይ በተራ ቁጥር “7” የተገለፀውን የጨረታ ማስከበሪያ ያላቀረቡ ወይም ከተጠቀሰው በታች ያቀረቡ ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ ውድቅ ይደረጋል፡፡ 9. በስሙ የጨረታ ሰነድ ሳይገዛ የተወዳደረ ማንኛውም ተጫራች ከወድድሩ ይሰረዛል፡፡…
Blog ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለደብረ ታቦር ( ቡሄ ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! August 17, 2024April 23, 2025 በሕብረት ሰርቶ ማደግ መገለጫው የሆነው ባንካችን ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የደብረ ታቦር ( ቡሄ ) በዓል እንዲሆንላችሁ ይመኛል፡፡መልካም በዓል! ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
Blog HIBIR Mobile Banking Application October 27, 2023April 24, 2025 HIBIR Mobile Banking Application- Empowering You!Get your Hibir Mobile Banking App fromhttps://www.hibretbank.com.et/hibir-mobile-landing-page/ Hibret Bank.United, We Prosper! #Hibretbank #MobileBanking
Blog ይመንዝሩ! ይሸለሙ ! September 18, 2024April 23, 2025 ይመንዝሩ! ይሸለሙ ! ከውጭ አገር የተላከልዎትን ገንዘብ ሲቀበሉ ወይም በእጅዎ ያለን ገንዘብ ሲመነዝሩ የተለያዩ ስጦታዎችን ያገኛሉ። ልዩ ስጦታ ከጳግሜ 4 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ መስከረም…