News ጁመዓ ሙባረክ! ByHibret Bank Admin January 31, 2025January 31, 2025 ለውድ ደንበኞቻችን መልካም የጁመዓ ቀን እንመኛለን፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
News መልካም አዲስ ዓመት ByHibret Bank Admin September 9, 2023September 9, 2023 አዲሱ ዓመት በተሰማራንበት መስክ ፍሬያማ የምንሆንበት በሕብረት ወደ ተሻለስኬት የምንደርስበት የሰላም እንዲሁም የጤና እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን። ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! Happy New Year#አዲስዓመት #newyear
News እንኳን ለዓለም አቀፍ የላብ አደሮች ቀን አደረሳችሁ! ByHibret Bank Admin April 30, 2024May 9, 2024 በሁሉም የስራ ዘርፍ ላይ ለተሰማራችሁ ሠራተኞች ክብር፣ እውቅና እና አክብሮት ይገባችኋል፡፡ ሁላችንም ለተሻለ ነገ በሕብረት እንትጋ፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
News ሕብር ብሩህ የህፃናት የቁጠባ ሒሳብ ByHibret Bank Admin April 24, 2024April 24, 2024 ለልጆችዎ የወደፊት ሕይወት ዓላማ ለማሳካት ዛሬ በሕብረት ባንክ ሕብር ብሩህ የህፃናት የቁጠባ ሒሳብ ይቆጥቡላቸው፡፡ ለልጆችዎ ገንዘብን የመቆጠብ አስፈላጊነትን ከአሁኑ ያስተምሯቸው፡፡ ወደ አቅራቢያዎ የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ…
News መልካም የኢሬቻ በዓል ይሁንላችሁ! ByHibret Bank Admin October 5, 2023October 5, 2023 ኢሬቻ በኦሮሞ ሕዝብ ዘንድ በምስጋና ቀንነት በድምቀት የሚከበር ታላቅ በዓል ነው፡፡ ሕብረት ባንክ እንኳን ለኢሬቻ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ እያለ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታገዙ፣ተደራሽና ለአጠቃቀም ምቹ…
News ዛሬም – ነገም የሚመርጡት ባንክ! ByHibret Bank Admin January 29, 2024January 29, 2024 ምርጫዎ እንሆን ዘንድ ዘወትር እርስዎን ለማገልገል እንተጋለን! ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
News ሕብር የጤና የቁጠባ ሒሳብ ByHibret Bank Admin May 21, 2024May 23, 2024 ሕብር የጤና የቁጠባ ሒሳብ የሕክምና ወጪዎን የሚሸፍኑበት። ከመደበኛው የቁጠባ አይነት የተሻለ የወለድ ምጣኔ የሚያገኙበት። ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!