ሕብረት ባንክ የተሻሻለውን የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት በራሱ የአይቲ ቡድን ተገበረ

ሕብረት ባንክ በራስ አቅም ያሻሻለውን የ *811# ዩኤስኤስዲ ኮድ /USSD Code/ እና የሞባይልባንኪንግ መተግበሪያ /application/ የብሔራዊ ባንክ ተወካይ፣ የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት እና የባንኩ ከፍተኛ…