ጁመዓ ሙባረክ!

ጁመዓ ሙባረክ!

ሕብረት ባንክ የሚሰጠውን በሕብር ሀቅ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ስር የሚገኘውን ሕብር ብልህ የሴቶች ዋዲያህ የቁጠባ ሒሳብ ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡ ወደ ቅርንጫፎቻችን ጎራ ይበሉ፡፡ ሕብረት ባንክ…

ሕብረት እና የአድዋ ድል

ሕብረት እና የአድዋ ድል

ሕብረት ኃይል ነው፡፡ ወኔን ይጭራል፡፡ ሕብረት ድካምን ያስረሳል፡፡ ሕብረት አንዱ ለአንዱ ሕይዎትን እስከመስጠት የሚያደርስ ታላቅ ኃይል ነው፡፡ ጀግኖች አባቶቻችን ይህን ኃይል ተላብሰው ኢትዮጵያን ከጠላት ጠብቀው አስረክበውናል፡፡