እስክ 9.1% ድረስ!

እስክ 9.1% ድረስ!

እስክ 9.1% ድረስ! የሕብር ወርቃማ ዝግ የቁጠባ ሒሳብ ክቡራን ደንበኞቻችን በጊዜ ገደብ ገንዘብ የሚያስቀምጡበት እንዲሁም በየቀኑ ጠቀም ያለ ወለድ የሚሰላበት የቁጠባ ሒሳብ ነው።  ዛሬውኑ በአቅራቢያዎ…

ለልጄ የነገ ደስታ!

ለልጄ የነገ ደስታ!

ለልጄ የነገ ደስታ! የታዳጊዎች ዋዲያህ የቁጠባ ሒሳብ የሸሪዓውን መርህ ተከትሎ ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ታዳጊዎች ታስቦ የተዘጋጀ የቁጠባ ሒሳብ ነው። አገልግሎቱን  በማንኛውም የባንካችን ቅርንጫፍ…

ሕብር ለታላላቆች የቁጠባ ሒሳብ!

ሕብር ለታላላቆች የቁጠባ ሒሳብ!

ሕብር ለታላላቆች የቁጠባ ሒሳብ! ሙዳረባህ የኢንቨስትመንት የቁጠባ ሒሳብ በደንበኞች ላልተወሰነ ጊዜ ገንዘብ የሚጠራቀምበት እና ለኢንቨስትመንት እንዲውል የሚያስችል የቁጠባ ሒሳብ ነዉ። ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!