በደረሱበት ሰዓት! አልያም ባሉበት ቦታ አገልግሎት ያግኙ!
በደረሱበት ሰዓት! አልያም ባሉበት ቦታ አገልግሎት ያግኙ! ሕብር የአካል ጉዳተኞች የቁጠባ ሒሳብ ለአይነ ስውራን፣ መስማት ለተሳናቸው፣ ለአካል ጉዳተኞች እንዲሁም የአካል ጉዳት ባጋጠማቸው ዜጎች ለሚተዳደሩ ድርጅቶች…
በደረሱበት ሰዓት! አልያም ባሉበት ቦታ አገልግሎት ያግኙ! ሕብር የአካል ጉዳተኞች የቁጠባ ሒሳብ ለአይነ ስውራን፣ መስማት ለተሳናቸው፣ ለአካል ጉዳተኞች እንዲሁም የአካል ጉዳት ባጋጠማቸው ዜጎች ለሚተዳደሩ ድርጅቶች…
ንግድዎን መስመር እናስይዝልዎ! ሕብረት ባንክ በመስመር ብድር በሴቶች ባለቤትነት ስር ለሚተዳደሩ ጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ደረጃ ኢንተርፕራይዞች ልዩ የብድር አገልግሎት አዘጋጅቶ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን በመመዝገብ…
ሕብረት ባንክ አመታዊ የሥራ አመራር ጉባዔውን በስኬት አጠናቀቀ፡፡ ሕብረት ባንክ የ2024/2025 አመታዊ የሥራ አመራር ጉባዔውን ‘’ማዕበሉን ተቋቁመን በአላማ እየተመራን በፅናት እናሸንፋለን’’ በሚል መሪ ቃል ሐምሌ…
የዕድል በር ይክፈቱ! ሕብር የት/ቤት ክፍያ የቁጠባ ሒሳብ ትምህርታቸውን ከዲግሪ እስከ ዶክትሬት ድረስ ለመቀጠል ለሚያስቡ ወጣቶች እና ጎልማሶችን ታሳቢ ያደረገ ሲሆን፤ ተቀማጭ ባደረጉት የገንዘብ መጠን…
እንዲህም አለ እንዴ? የሕብር ደሞዝ ካርድ በልዩ ሁኔታ ተዘጋጅቶ የባንኩ ኮርፖሬት ደንበኞች ለሠራተኞቻቸው በቀላሉ እና ደህንነቱን በጠበቀ መንገድ የደመወዝ ክፍያ እንዲፈጽሙበት በነጻ የቀረበ የዴቢት ካርድ…
ባስቀመጡት ልክ=የተሻለ ትርፍ! ሙዳራባህ የጊዜ ገደብ ኢንቨስትመንት ተቀማጭ ሒሳብ ለተወሰነ ጊዜ የሚከፈት ሲሆን ደንበኞች ባስቀመጡት የገንዘብ መጠን ልክ የሚታሰብ የትርፍ ተካፋይ የሚሆኑበት አሰራርን ያካተተ አገልግሎት…
ያለሃሳብ ይከታተሉ ! ሕብር የትምህርት ክፍያ ሲስተም ለትምህርት ቤቶች፣ ለወላጆች እና ለተማሪዎች የክፍያ ስርዓትን ለማቀላጠፍ እጅግ ዘመናዊ፣ ምቹ እና ቀላል ሆኖ ተሻሽሎ ቀርቧል፡፡ አገልግሎቱን ለማግኘት…
ሕብረት ባንክ “ሕብር ዕድር” እና “ሕብር ለታላላቆች” የተሰኙ አዳዲስ የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎቶችን በይፋ አስጀመረ ሕብረት ባንክ “ሕብር ዕድር” እና “ሕብር ለታላላቆች” የተሰኙትን አዳዲስ የቁጠባ…
የህልምዎ ባለአደራ! 14% ወለድ የሚያስገኝ! ባንካችን ኑሯቸውን በውጭ ሀገር ላደረጉ ለ1 ዓመት እና ከዚያ በላይ ለሆናቸው ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ያዘጋጀዉ የዲያስፖራ ተቀማጭ ሒሳብ 14…
በአይነቱ ልዩ የሆነ የብድር አገልግሎት ሕብረት ባንክ በአይነቱ ልዩ የሆነ በጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ላይ ለተሰማሩ ሴቶች፣ አካል ጉዳተኞች፣ በማኑፋክቸሪንግ እና በግብርና ዘርፍ የተሰማሩ…