Announcements 491ኛ ቅርኝጫፋችንን ከፍተናል! May 13, 2024April 24, 2025 በአማራ ክልላዊ መንግስት 491ኛ ቅርንጫፋችንን እስቴ ቅርንጫፍ በመክፈት አገልግሎት መስጠት መጀመራችንን ስንገልፅ በደስታ ነው፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
Blog እንኳን ደስ አለን August 12, 2022April 24, 2025 የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ 2ኛ ተርባይን ኃይል ማመንጨት በመጀመሩ ሕብረት ባንክ የእንኳን ደስ አለን መልክቱን ያስተላልፋል:: በሕብረት እንደግ! #ሕብረትባንክ #Hibretbank
Blog ሕብር ሙዳይ የቁጠባ ሒሳብ April 17, 2024April 24, 2025 ሙዳይ ተቀማጭ ሒሳብ በአነስተኛ ንግድ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች የሚከፍቱት የቁጠባ ሒሳብ አይነት ሲሆን፤ አገልግሎቱ የቁጠባ ባህልን ለማዳበር አነስተኛ ገቢ ያላቸው ቆጣቢዎችን ታሳቢ ተደርጎ የተዘጋጀ እና…
Press Release የመኪና ባለ እድለኛው በደሴ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው July 21, 2023April 24, 2025 የሕብረት ባንክ የ3ኛ ዙር የ#ይቆጥቡ፣ ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ እና ይሸለሙ$ የሎተሪ መርሃ ግብር የ1ኛ ዕጣ የቤት አውቶሞቢል ዕድለኛ ተሸላሚ የሆኑት የባንኩ ሰሜን ምስራቅ ዲስትሪክት ጃማ ቅርንጫፍ…
Blog ሕብር የወጣቶች የቁጠባ ሒሳብ August 3, 2024April 23, 2025 የሕብር የወጣቶች የቁጠባ ሒሳብ ዛሬውኑ ይክፈቱ! የሕይወት ግብዎን በስኬት መሠረት ላይ ይገንቡ፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ መረጃ…
Blog ሕብረት እና የአድዋ ድል March 1, 2024April 24, 2025 ሕብረት ኃይል ነው፡፡ ወኔን ይጭራል፡፡ ሕብረት ድካምን ያስረሳል፡፡ ሕብረት አንዱ ለአንዱ ሕይዎትን እስከመስጠት የሚያደርስ ታላቅ ኃይል ነው፡፡ ጀግኖች አባቶቻችን ይህን ኃይል ተላብሰው ኢትዮጵያን ከጠላት ጠብቀው አስረክበውናል፡፡
Announcements የስብሰባ ጥሪ October 28, 2025November 20, 2025 ለሕብረት ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ የባለአክስዮኖች 28ኛ መደበኛ እና 14ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤዎች የስብሰባ ጥሪ