ሕብረት ባንክ በ2023/24 በጀት ዓመት ከታክስ በፊት 3.08 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማስመዝገቡ ተገለጸ።
የሕብረት ባንክ ባለአክሲዮኖች 27ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ሕዳር 19 ቀን 2017 ዓ.ም በኢንተርሌግዠሪ ሆቴል ተካሂዷል፡፡ ጉባኤውን በንግግር የከፈቱት የሕብረት ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ስብሳቢ ኢንጂነር ሳምራዊት…
ኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን ከሕብረት ባንክ ጋር በመተባበር የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና አካሄደ
የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን ከሕብረት ባንክ ጋር በመተባበር “የአእምሯዊ ንብረት ምንነትና የፋይናንስ ተቋማት ሚና” በሚል ርዕሰ ጉዳይ የአንድ ቀን የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ህዳር 3 ቀን…
ሕብረት ባንክ የተቀማጭ ገንዘብ አገልግሎት የገበያ ቅስቀሳ መርኃ-ግብር አስጀመረ
ሕብረት ባንክ ለክቡራን ደንበኞቹ «በሕብረት ወደ ከፍታ» ( “step it up together” ) በሚል መሪ ቃል ከጥቅምት 27 እስከ ታህሳስ 22 ቀን 2017 ዓ/ም ድረስ…
Bid for the supply and Fix of Dixon Angle Shelves.
Bid No. HB/018/2024- Invitation to Bid. Hibret Bank would like to invite interested venders to bid for the supply and Fix of Dixon Angle Shelves….
የቅርንጫፎች አድራሻ ለውጥ
በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር እየተካሄደ ባለው የኮሪደር ልማት አማካኝነት ምስራቅ ቅርንጫፍ ሃያ ሁለት ርብቃ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ እንዲሁም ለም ቅርንጫፍ ወደ ሾላ ገበያ በሚወስደው…
ጥቁር አንበሳ ቅርንጫፍ – 496ኛ ቅርንጫፋችንን ከፍተናል!
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክፍለ ከተማ ቸርችል ጎዳና ላይ ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ ላይ 496ኛ ቅርንጫፋችን የሆነውን “ጥቁር አንበሳ ቅርንጫፍ” በመክፈት አገልግሎት መስጠት መጀመራችንን…
Invitation to Bid for the supply of Pin Mailers
Invitation to Bid – Bid No. HB/017/2024 Hibret Bank would like to invite interested venders to bid for the supply of Pin Mailers. Description Unit…
ሕብር የጤና የቁጠባ ሒሳብ
የሕክምና ወጪዎን የሚሸፍኑበት። ከመደበኛው የቁጠባ አይነት የተሻለ የወለድ ምጣኔ የሚያገኙበት። ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! »ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡» በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ…