ቅድሚያ ለጤናዎ!
በሕብረት ባንክ ሕብር የጤና የቁጠባ ሒሳብ በመክፈት፤ የሕክምና ወጪዎን ይሸፍኑበት እንዲሁም ከመደበኛው የቁጠባ አይነት የተሻለ የወለድ ምጣኔ ያግኙበት። አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ…
በሕብረት ባንክ ሕብር የጤና የቁጠባ ሒሳብ በመክፈት፤ የሕክምና ወጪዎን ይሸፍኑበት እንዲሁም ከመደበኛው የቁጠባ አይነት የተሻለ የወለድ ምጣኔ ያግኙበት። አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ…
ሕብረት ባንክ በአይነቱ ልዩ የሆነ በጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ላይ ለተሰማሩ ወጣቶች፣ ሴቶችና አካል ጉዳተኞች መጠነኛ የብድር አገልግሎት በዝቅተኛ የብድር ወለድ ምጣኔ እና ዋስትና…
የምንሰጣቸውን አገልግሎቶች እና ወቅታዊ መረጃዎች በቀላሉ ለማግኘት ትክክለኛውን የማህበራዊ ገፆቻችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ! ቴሌግራም: https://t.me/HibretBanketፌስቡክ: https://www.facebook.com/HibretBankሊንክዲን: https://www.linkedin.com/company/hibretbank/ኢንስታግራም፡ https://www.instagram.com/hibretbankኤክስ፡ https://x.com/HibretBankዩቲዩብ: https://www.youtube.com/@hibretbanket ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
ሕብር የትምህርት ክፍያ ሲስተም ለትምህርት ቤቶች፣ ለወላጆች እና ለተማሪዎች የክፍያ ስርዓትን ለማቀላጠፍ እጅግ ዘመናዊ፣ ምቹ እና ቀላል ሆኖ ተሻሽሎ ቀርቧል፡፡ አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የሕብረት…
እንኳን ለሲዳማ የዘመን መለወጫ ፊቼ ጫምባላላ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
ሕብረት ባንክ አ.ማ እና ማስተር ካርድ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የስምምነት ሰነድ መጋቢት 17 ቀን 2017 ዓ/ም በሕብረት ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ተፈራርመዋል፡፡ስምምነቱ ማስተርካርድ በተቀመጡ መመዘኛዎች…
በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አፍዴራ ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን አጠገብ 498ኛ ቅርንጫፋችን የሆነውን ”አፍዴራ ቅርንጫፍ” በመክፈት አገልግሎት መስጠት መጀመራችንን ስንገልጽ በደስታ ነው፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
ሕብረት ባንክ ከኢትዮ ፖስት ጋር በመተባበር የፉይዳ ብሔራዊ መታወቂያ ካርድ ምቹ እና ቀልጣፋ በሆነ መንገድ ታትሞ እንዲደርስዎ ለማድረግ በሁሉም የባንኩ ቅርንጫፎች ምዝገባ ጀምሯል፡፡ ከእርስዎ የሚጠበቀው…
ሕብረት ባንክ በሕብር ሃቅ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ስር የሸሪዓውን የዋዲያህ መርህ ተከትሎ የሚሰጠውን ሙዳራባህ ኢንቨስትመንት የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ይጋብዝዎታል፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
ሕብረት ባንክና አለም አቀፉ የፋይናንስ ኮኦፐሬሽን አይኤፍሲ (International Finance Cooperation) በፋይናንስ አሰራሮች ዙርያ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ መጋቢት 10 ቀን 2017 ዓ.ም በባንኩ…