እንኳን ለኢድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ!

እንኳን ለኢድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ!

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን 1444ተኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ፡፡በዓሉ ከወዳጅ ዘመድ ጋር በሕብረት ሆናችሁ በደስታ የምታሳልፉት እንዲሆንላችሁ ሕብረት ባንክ ይመኛል፡፡ ኢድ ሙባረክ…

እንኳን ለስቅለት በዓል አደረሳችሁ

እንኳን ለስቅለት በዓል አደረሳችሁ

ሕብረት ባንክ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሠላም አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡ መልካም በዓል!! ሕብረት ባንክ በሕብረት…

እንኳን ለ1444ኛው የረመዳን ጾም በሰላም አደረሳችሁ

እንኳን ለ1444ኛው የረመዳን ጾም በሰላም አደረሳችሁ

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1444ኛው የረመዳን ጾም በሰላም አደረሳችሁ፡፡ ሕብረት ባንክ መልካም የጾም ወቅት እንዲሆንላችሁ እየተመኘ ባንካችን የሚሰጠውን ሕብር ሀቅ የተሟላ ከወለድ ነጻ…

ሕብር ልዩ የቁጠባ ሒሳብ

ሕብር ልዩ የቁጠባ ሒሳብ

ሕብረት ባንክ ገንዘብዎን በቼክ የሚያንቀሳቅሱበትና ጠቀም ያለ ወለድ የሚያስገኝ ሕብር ልዩ የቁጠባሂሳብ የተሰኘ አገልግሎት አቅርቧል፡፡ በሕብረት ማደግን መርሁ ያደረገው ባንካችን የደንበኞችን ምቾትመጠበቅና ደንበኛን ማስቀደም መገለጫው…

ሕብር ወለድ አስቀድሞ የሚከፈልበት የቁጠባ ሒሳብ

ሕብር ወለድ አስቀድሞ የሚከፈልበት የቁጠባ ሒሳብ

ሕብረት ባንክ ቆጥበው ወለዱን ቀድመው መውሰድ የሚችሉበት ሕብር ወለድ አስቀድሞ የሚከፈልበትየቁጠባ ሂሳብ አገልግሎትን አቅርቦልዎታል፡፡ ለአንድ ወር በሚቆይ የጊዜ ገደብ ገንዘብ በማስቀመጥከመደበኛው የላቀ የወለድ መጠን እና…

ሕብር ጎልደን የቁጠባ ሒሳብ

ሕብር ጎልደን የቁጠባ ሒሳብ

ሕብረት ባንክ በየቀኑ ወለድ የሚያስገኝ ሕብር ጎልደን የተሰኘ የቁጠባ ሂሳብ አገልግሎት አቅርቦልዎታል፡፡ በሕብር ጎልደን የቁጠባ ሂሳብ ቆጥበው ያትርፉ፡፡ ከመደበኛው ቁጠባ የላቀ ጥቅምን ያግኙ፡፡ የተጠራቀመውን ወለድ…