ወጣት ነኝ፣ ካርድም አለኝ!
ወጣት ነኝ፣ ካርድም አለኝ! ሕብር የወጣቶች ካርድ ለወጣቶች በልዩ ሁኔታ የተዘጋጀ ካርድ ሲሆን ከማንኛውም ኤቲኤም ገንዘብ ማውጣት እንዲሁም በየትኛውም ፓስ ማሽን ላይ በቀላሉ የቀን ከቀን…
ወጣት ነኝ፣ ካርድም አለኝ! ሕብር የወጣቶች ካርድ ለወጣቶች በልዩ ሁኔታ የተዘጋጀ ካርድ ሲሆን ከማንኛውም ኤቲኤም ገንዘብ ማውጣት እንዲሁም በየትኛውም ፓስ ማሽን ላይ በቀላሉ የቀን ከቀን…
እስክ 9.1% ድረስ! የሕብር ወርቃማ ዝግ የቁጠባ ሒሳብ ክቡራን ደንበኞቻችን በጊዜ ገደብ ገንዘብ የሚያስቀምጡበት እንዲሁም በየቀኑ ጠቀም ያለ ወለድ የሚሰላበት የቁጠባ ሒሳብ ነው። ዛሬውኑ በአቅራቢያዎ…
ዕድር እና ዕቁብ በሙዳረባህ! ባንካችን የሸሪዓውን መርህ ተከትሎ የተዘጋጀውን ከወለድ ነፃ የሆነው ሙዳረባሀ የዕድር እና ዕቁብ የቁጠባ ሒሳብ እንዲጠቀሙ ይጋብዛል። ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
ለሚያስፈልግሽ ሁሉ ! ሕብር የሴቶች ካርድ በዋነኝነት ሕብር የሴቶች ቁጠባን መሰረት አድረጎ የተዘጋጀ የክፍያ ካርድ ነው። ከማንኛዉም ኤቲኤም ገንዘብ ማውጣት እንዲሁም በየትኛውም POS ማሽን ላይ…
ሕብር የመሪዎች የቁጠባ ሒሳብ! በሀገራችን የሚገኙ ድርጅቶችን በከፍተኛ የኃላፊነት ደረጃ ለሚመሩ ግለሰቦች የተዘጋጀ የቁጠባ ሒሳብ ሲሆን ከፍ ያለ ወለድ እና በቅርጫፎቻችን ሲገለገሉ ቅድሚያ የሚያገኙበት ልዩ…
ለልጄ የነገ ደስታ! የታዳጊዎች ዋዲያህ የቁጠባ ሒሳብ የሸሪዓውን መርህ ተከትሎ ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ታዳጊዎች ታስቦ የተዘጋጀ የቁጠባ ሒሳብ ነው። አገልግሎቱን በማንኛውም የባንካችን ቅርንጫፍ…
ለመዝናናት ብዙ ማሰብ ቀረ! ከመደበኛው የቁጠባ ሒሳብ አይነት የተሻለ የወለድ መጠን እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ ጥቅማ ጥቅሞችን የሚያስገኘውን የሕብር የመዝናኛ ወጪ መሸፈኛ የቁጠባ ሒሳብ ተጠቃሚ ይሁኑ!…
ሕብር ለታላላቆች የቁጠባ ሒሳብ! ሙዳረባህ የኢንቨስትመንት የቁጠባ ሒሳብ በደንበኞች ላልተወሰነ ጊዜ ገንዘብ የሚጠራቀምበት እና ለኢንቨስትመንት እንዲውል የሚያስችል የቁጠባ ሒሳብ ነዉ። ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
የኢንቨስትመንት አጋርዎ! ሙዳረባህ የኢንቨስትመንት የቁጠባ ሒሳብ በደንበኞች ላልተወሰነ ጊዜ ገንዘብ የሚጠራቀምበት እና ለኢንቨስትመንት እንዲውል የሚያስችል የቁጠባ ሒሳብ ነዉ። ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
መነሻ እንሁንዎ! ሕብረት ባንክ በአይነቱ ልዩ የሆነ በጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ላይ ለተሰማሩ ወጣቶች፣ ሴቶች፣ አካል ጉዳተኞች፣ በማኑፋክቸሪንግ እና በግብርና ዘርፍ የተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች፣ ተፈናቃዮች …