ሕብረት ባንክ ሥነ-ምግባርና ሙስናን መከላከል በሚል ርዕስ ላይ ሥልጠና እየሰጠ ይገኛል
ሕብረት ባንክ ከፌዴራል የሥነ- ምግባር እና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ጋር በመተባበር ለሁለት ቀናት የሚቆይ የሥልጠና መርሐ- ግብር በባንኩ ዋና መ/ቤት እያካሄደ ይገኛል፡፡መርሐ ግብሩን በንግግር ያስጀመሩት…
ሕብረት ባንክ ከፌዴራል የሥነ- ምግባር እና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ጋር በመተባበር ለሁለት ቀናት የሚቆይ የሥልጠና መርሐ- ግብር በባንኩ ዋና መ/ቤት እያካሄደ ይገኛል፡፡መርሐ ግብሩን በንግግር ያስጀመሩት…
ሕብረት ባንክ ሙሉ በሙሉ በባንኩ የውስጥ አቅም ያለማውን እና የተሻሻለውን‹‹ Hibir School pay ›› የትምህርት ቤት ክፍያ አገልግሎት ታህሳስ 24 ቀን 2017 ዓ.ም. በሕብረት ባንክ…
የሕብረት ባንክ ባለአክሲዮኖች 27ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ሕዳር 19 ቀን 2017 ዓ.ም በኢንተርሌግዠሪ ሆቴል ተካሂዷል፡፡ ጉባኤውን በንግግር የከፈቱት የሕብረት ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ስብሳቢ ኢንጂነር ሳምራዊት…
የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን ከሕብረት ባንክ ጋር በመተባበር “የአእምሯዊ ንብረት ምንነትና የፋይናንስ ተቋማት ሚና” በሚል ርዕሰ ጉዳይ የአንድ ቀን የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ህዳር 3 ቀን…
ሕብረት ባንክ ለክቡራን ደንበኞቹ «በሕብረት ወደ ከፍታ» ( “step it up together” ) በሚል መሪ ቃል ከጥቅምት 27 እስከ ታህሳስ 22 ቀን 2017 ዓ/ም ድረስ…
እንኳን ደስ አለን! ሕብረት ባንክ ታማኝ ከፍተኛ ግብር ከፋይ በመሆኑ የልዩ ተሸላሚ እና የፕላቲኒየም ደረጃ ሽልማቶችን ተቀበለ ሕብረት ባንክ በአገር አቀፍ ደረጃ በተዘጋጀው የታማኝ ከፍተኛ…
በመቄዶንያ የሕብረት ባንክ ቀን ሆኖ በተሰየመው ጳጉሜን 4 ሕብረት ባንክና ሰራተኞቹ ለመቄዶንያ አረጋዊያንና አእምሮ ህሙማን መርጃ መዕከል የ5,000,000 (አምስት ሚሊዮን) የብር ስጦታን አበረከቱ፡፡ በዕለቱም የሕብረት…