Get started now with business coaching​

Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit. 

Latest content

Hibret-Bank-IFB-Awarness-Campagin-Jimma-Region-1

ሕብረት ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ሀገራዊ የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሃ-ግብሩን በይፋ አስጀመረ፡፡

Posted on
ሕብረት ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ሀገራዊ የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሃ-ግብሩን በይፋ አስጀመረ፡፡ ሕብረት ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ሀገራዊ የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሃ-ግብሩን ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ.ም. በጅማ ከተማ ኃይሌ...
Hibret Bank and Temerach

ሕብረት ባንክ ከተመራጭ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃ/የተ/መ/ህ/ስ/ማ ጋር በሲስተም ኢንተግሬሽን የተገበረውን የዲጂታል አገልግሎት አስጀመረ፡፡

Posted on
ሕብረት ባንክ ከተመራጭ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃ/የተ/መ/ህ/ስ/ማ ጋር በሲስተም ኢንተግሬሽን የተገበረውን የዲጂታል አገልግሎት አስጀመረ፡፡ ሕብረት ባንክ የዲጂታል አገልግሎት ተደራሽነትን ለማረጋገጥ ከተለያዩ ተቋማት ጋር የጀመረውን ሥራ በመቀጠል አሁንም ከ7,200 በላይ...
1-EDI-MOU

ሕብረት ባንክ እና በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ስር የሚገኘው ኢንተርፕረነርሺፕ ዲቨሎፕመንት ኢንስቲትዩት (EDI) የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ

Posted on
ሕብረት ባንክ እና ኢንተርፕረነርሺፕ ዲቨሎፕመንት ኢንስቲትዩት (Entrepreneurs Development Institutes) በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ነሐሴ 12 ቀን 2018 ዓ.ም በኢንስቲትዩቱ ዋና መ/ቤት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱ ለአነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች (MSME)...
1-sales-campaign

ሕብረት ባንክ የሽያጭ ቅስቀሳ መርሃ ግብር አስጀመረ፡፡

Posted on
ሁልጊዜም ደንበኞችን በማገልገል እና በማስደሰት የሚታወቀው ሕብረት ባንክ “ማፍራት ፣ መልሶ ማንቀሳቀስ እና ማሳደግ; “Acquire Re-engage, and Grow” በሚል መሪ ቃል በመላው ኢትዮጵያ በሚገኙ ቅርንጫፎቹ  ለአንድ ወር የሚቆይ የሽያጭ ቅስቀሳ/Sales Campaign/  መርሃ...

Hibret Bank Wins Excellence Award in Cyber Security!

Posted on
Hibret Bank has been awarded the "Excellence in Cyber Security" award at the 29th Connected Banking Summit – Innovation & Excellence Awards 2026, organized by the International Center for Strategic...

Having problems? need help with your account?

Support hours are M-F
10am-7pm (Los Angeles)